ስፓርት አትሌት ትዕግስት አሰፋ የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን ሰበረች Meseret Awoke Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን የዓለም የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን በመስበር አሸነፈች፡፡ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት ነው ክብረወሰኑን የሰበረችው። ኬኒያዊቷ አትሌት ብሪግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎብኚዎችን የቆይታ ጊዜ ለማራዘም ጎብኚዎች የሚሳተፉባቸውን ክዋኔዎች ማስፋት እንደሚገባ ተመላከተ Meseret Awoke Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎብኚዎችን የቆይታ ጊዜ ለማራዘም ጎብኚዎች የሚሳተፉባቸውን ክዋኔዎች ማስፋት እንደሚገባ የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ። በርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶችን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሣይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ያስመዘገበችው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቤኒን የነዳጅ ማከማቻ በደረሰ የእሳት አደጋ የ35 ሰዎች ሕይዎት አለፈ Meseret Awoke Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒን የነዳጅ ማከማቻ መጋዘን ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ 35 ሰዎች ለሕልፈት ተዳርገዋል፡፡ አደጋው ቤኒን ከናይጄሪያ ጋር በምትዋሰንበር ድንበር ላይ በምትገኘው ሴሜ-ፖድጂ ከተማ በሚገኝ ሕገ ወጥ የነዳጅ ማከማቻ ስፍራ እንደሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ‘ዮዮ ጊፋታ’ በዓል ተከበረ Meseret Awoke Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ‘ዮዮ ጊፋታ’ በዓል በደማቅ ስነ ስርዓት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተከበረ። በበዓሉ ስነ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ እንዲሁም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…
የዜና ቪዲዮዎች ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር Amare Asrat Sep 23, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=POfrgRFbScM
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚውን 2 ለ 0 አሸነፈ Amele Demsew Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚውን ኖቲንግሃም ፎረስትን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ሲቲ÷ ፊል ፎደን እና ኤርሊንግ ሃላንድ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ጎሎች ነው ተጋጣሚውን የረታው፡፡ ሮድሪ በ46ኛው ደቂቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር የሕብረተሰቡ ሚና የጎላ ነው ተባለ Amele Demsew Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ ሰላም እንዲከበር ሕብረተሰቡ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ፡፡ ጉባኤው ከአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር በመሆን የመስቀል የደመራ በዓልን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ኮሚቴ ተዋቅሮ በቅንጅት እየተሰራ ነው Amele Demsew Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር ኮሚቴ ተዋቅሮ ሁለን አቀፍ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ÷ ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ክረምቱ በሰላም በመጠናቀቁ ሁሉን ነገር ለፈጠረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም አየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የተቀናጀ ስራ እያከናወነች ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Alemayehu Geremew Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የተቀናጀ ስራ እያከናወነች እንደምትገኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ በ78ኛው የመንግስታቱ ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃላባ-አንጋጫ-ዋቶ እና ዳምቦያ-ዱራሜ የመንገድ ግንባታ መጓተቱ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስት ዞኖችን የሚያስተሳስረው የሃላባ-አንጋጫ-ዋቶ እና ዳምቦያ-ዱራሜ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት አፈጻጸም ከሚጠበቀው በታች መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ለግንባታው መጓተትም÷ የሥራ ተቋራጩ አቅም ማነስ፣ ከሕብረተሰቡ…