የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል በዓል በዛሬው ዕለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በዛሬው ዕለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ ይውላል። የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አከባበርን የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚያስተባብረው ሲሆን÷ ከፍተኛ በሆነ ሀገራዊ ንቅናቄ በድምቀት ለማክበር ካለፈው…
ጤና የእንቅርት መንስኤዎች ፣ምልክቶች እና መፍትሔ Feven Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በተፈጥሮ ታይሮይድ የተባለ የፊተኛው አንገታችን አካባቢ ያለ የሰውነት ክፍል ሲያብጥ ወይም ሲተልቅ እንቅርት ይባላል፡፡ ነገር ግን አንገት ላይ ያለን እባጭ ሁሉ እንቅርት ነው ማለት ስለማይቻል ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ መለየት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝን በጋራ መታገል እንደሚገባ ትምህርት የሰጠ ነው – አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን Mikias Ayele Mar 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝን በጋራ መታገል እንደሚገባ ትምህርት የሰጠ መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ተናገሩ። አምባሳደሩ፤ የዓድዋ ድል በዓለም ታሪክ ውስጥ ትልቅ ትርጉም ያለው የጸረ ቅኝ ግዛት ትግል ውጤት ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓድዋ በአጥንት ብዕር የተጻፈ ቼክ ነው፤ እየመነዘርን መጠቀም የዚህ ትውልድ ድርሻ ነው – ምክትል ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Mikias Ayele Mar 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓድዋ በአጥንት ብዕር የተጻፈ ቼክ ነው፤ እየመነዘርን መጠቀም የዚህ ትውልድ ድርሻ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓድዋን ስናከብር ከአባቶቻችንን ትምህርት ወስደን አዲስ ታሪክ መጻፍ እንደምንችል በመገንዘብ ሊሆን ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ ጥላሁን ከበደ Mikias Ayele Mar 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል በዓልን ስናከብር ከአባት እናቶቻችንን ትምህርት ወስደን አዲስ ታሪክ መጻፍ እንደምንችል በመገንዘብ ጭምር ሊሆን ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት 2016 ዓለም ዓቀፍ ኤክስፖ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Mar 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት 2016 ዓለም ዓቀፍ ኤክስፖ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሃ ግብሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል ልዩነቶችን በመሻገር ሀገርን የማፅናት ተምሳሌት ነው – አቶ እንዳሻው ጣሰው Mikias Ayele Mar 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ልዩነቶችን በመሻገር ሀገርን የማፅናት ተምሳሌት ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ተናገሩ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ 128ኛውን የዓደዋ ድል በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓድዋ ያገኘነውን አሸናፊነት አስቀጥለን ድህነትን በማሸነፍ ትውልዳችንን ወደ ብልፅግና ከፍ እናደርጋለን – አቶ ደስታ ሌዳሞ Feven Bishaw Mar 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ያገኘነውን አሸናፊነት አስቀጥለን ድህነትን በማሸነፍ ትውልዳችንን ወደ ብልፅግና ማማ ከፍ እናደርጋለን ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ 128ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል ከራስ ፍላጎት ይልቅ የሀገር ፍቅር ቀድሞ የታየበት የአብሮነት እሴት ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Feven Bishaw Mar 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ከራስ ፍላጎት ይልቅ የሀገር ፍቅር ቀድሞ የታየበት የአብሮነት እሴት ነው ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ…