በቀጣዩ አንድ ወር የሚኖረው እርጥበታማ አየር ለግብርና ሥራ አመቺ ሁኔታን ይፈጥራል – ኢንስቲትዩቱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዩ አንድ ወር የሚኖረው እርጥበታማ አየር ለግብርና ሥራ አመቺ ሁኔታ እንደሚፈጥር የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ኢንስቲትዩቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ÷በቀጣዩ አንድ ወር የሰሜን ምዕራብ፣ የምዕራብና የመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ከመካከለኛ…