Fana: At a Speed of Life!

ንብረትነቷ የእንግሊዝ የሆነች መርከብ ቀይ ባህር ውስጥ መስጠሟ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንብረትነቷ የእንግሊዝ የሆነች ዕቃ ጫኝ መርከብ በሁቲ አማፂያን በተሰነዘረባት ጥቃት ጉዳት ደርሶባት ቀይ ባህር ውስጥ መስጠሟ ተገልጿል፡፡   በኢራን የሚደገፈው የሚሊሺያ ቡድን በፈረንጆቹ ህዳር ወር የንግድ መርከቦችን ኢላማ…

ሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በጋራ ለመስራት የእህትማማች ከተሞች ስምምነት ተፈራርመዋል:: ሁለቱ ከተሞች በቀጣይ በሰው ተኮር ፣ በአቅም ግንባታ ፣ በልምድ ልውውጥ እንዲሁም በህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ላይ በጋራ…

የአድዋ ድል ልዩ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ነው-የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ድል ጥንካሬ፣ ትብብር፣ የሀገር ፍቅር፣ መስዋዕትነት የተንፀባረቀበት ልዩ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ነው ሲሉ በ128ኛ የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ላይ የተገኙ የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች ገለጹ። በኢትዮጵያ የአርመንያ አምባሳደር…

በ800 ሜትር ሴቶች የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 19ኛው የዓለም የቤት ዉስጥ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ሴቶች ግማሽ ፍፃሜ የተሳተፉ ሁለቱም አትሌቶች ለነገው የፍፃሜ ውድድር አልፈዋል።   ከምድብ አንድ አትሌት ፅጌ ድጉማ በ1 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ ከ38…

ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ በርካታ የተሽከርካሪ ጎማ፣ ቸርኬና ከመንዳሪ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። አንድ ግለሰብ በአዲስ አበባ ጦር ኃይሎች አካባቢ አራት የመኖሪያ ክፍሎችን…

በአዲስ አበባ በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች የተከበረው 128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም ተከብሮ ተጠናቋል – የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች የተከበረው 128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ መርሃ-ግብር በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ/ም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ…

ለትውልዱ ኩራት የሚሆን ዐሻራ ለማኖር ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ- አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓድዋ ድል የወረስነውን መልካም ዕሴት በመከተል ለመጪው ትውልድ ኩራትና ክብር የሚሆን ዐሻራ ለማኖር ሁላችንም መረባረብ ይጠበቅብናል ሲሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ፡፡   ርዕሰ መሥተዳድሩ 128ኛውን የዓድዋ ድል በዓል…

አቶ አረጋ ዓድዋን ስናከበር ፈተናዎችን በድል ለመሻገር ራሳችንን በማዘጋጀት ሊሆን ይገባል አሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓድዋን ስናከበር የገጠሙንን ወቅታዊ ፈተናዎች በድል ለመሻገር ራሳችንን በማዘጋጀት ሊሆን እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስገነዘቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳደሩ 128ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ…

በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች የዓድዋ ድል በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለየዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች 128ኛውን ዓድዋ ድል በዓል አከበሩ፡፡ የዘንድሮ የዓድዋ ድል በዓል ‹‹ዓድዋ የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት›› በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከብሯል፡፡ በጅዳ…

የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች እና ከተሞች በድምቀት ተከበረ፡፡ በዓሉ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በአማራ፣ አፋር፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች፣ ጋምቤላ፣ ሐረሪ እና ሌሎች ክልሎች…