Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሐረሪ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሐረሪ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ አከናወነ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ ÷ በጎ ሥራ ለትውልድ ስንቅ ማስቀመጥ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብሩቱካን አያኖ ተናግረዋል። ሚኒስቴሩ ÷ ለትምህርት…

ሰሜን ኮሪያ ጠላቶቿን ለማሥፈራራት ያለመ ክሩዝ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ “ጠላቶቼን ለማሥፈራራት” በሚል በምሥለ-ታክቲካል የኒውክሌር ጥቃት የታገዘ ልምምድ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ በልምምዱም ወቅት የኒውክሌር አረር የተሸከሙ 2 የረጅም ርቀት ክሩዝ ሚሳኤሎችን ወደ ምዕራብ አቅጣጫ የውሃ አካላት ማስወንጨፏ…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከማንቼስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 12፡30 ላይ ይካሄዳል፡፡ በአርሰናል በኩል ቶማስ ፓርቴይ፣ ጁሪየን ቲምበር እና ሞሃመድ ኤልነኒ በጉዳት ምክንያት የማይሰለፉ ሲሆን÷ በአንፃሩ በጉዳት የቆየው ጋብሬል…

በሰመራ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ድጋፍ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና…

ማኅበሩ ሴቶችን በኢኮኖሚና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠቃሚ ያደረጉ ድሎችን ተጎናጽፏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ማኅበር ከለውጡ ወዲህ ባደረገው ትግል ሴቶችን በምጣኔ-ሐብት ፣ በፖለቲካና በማኅበራዊ ጉዳዮች ተጠቃሚ ያደረጉ ድሎችን ተጎናጽፏል ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማኅበር 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን…

አዲስ አበባ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽንን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽን አባል ሆናለች፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ የአባልነት ሰርተፍኬቱን በቻይና ቤጂንግ ከፌደሬሽኑ አመራሮች ተቀብለዋል፡፡ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች…

የስምጥ ሸለቆ ሃይቆችን ለኢኮ ቱሪዝምና ለመስኖ ስራ ለማዋል በትብብር መስራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስምጥ ሸለቆ ሃይቆችን ለኢኮ ቱሪዝም፣ ለመስኖና ለመጠጥ አገልግሎት ለማዋል በትብብር መስራት እንደሚገባ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ የማዕከላዊ ስምጥ ሸለቆ ሃይቆችን በደንበል ሻላ ዙሪያ አሳታፊ በሆነ መልኩ ለማልማት ከባለድርሻ…

ለውጭ ገበያ ከሚቀርብ የአቮካዶ ልማት3 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዷል-አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015/16 ምርት ዘመን ለውጭ ገበያ ከሚቀርብ ምርጥ ዘር የአቮካዶ ልማት 3 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ እንደሚያስገኝ ይጠበቃል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ…

በሚቀጥሉት አስር ቀናት በሰሜን ምሥራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዝናቡ በመጠንም ሆነ በሥርጭት እየቀነሰ ይሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ከሰሜን ምሥራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ እየተዳከሙ የሚሄዱበት ጊዜ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ዝናብ በመጠንም ሆነ በሥርጭት እየቀነሰ እንደሚሄድ የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡…