Fana: At a Speed of Life!

ምክክር ኮሚሽኑ ከወላይታ ዞን የሚሳተፉ ተወካዮችን መረጣ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከወላይታ ዞን በሀገራዊ ምክክሩ የሚሳተፉ የማህብረሰብ ተወካዮችን መረጣ አጠናቅቋል፡፡ ከየካቲት 19 እስከ የካቲት 22 ቀን 2016 ዓ.ም በወላይታ ዞን ከ23 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ከተውጣጡ የሕብረተሰብ…

በዓለም ላይ ከአንድ ቢሊየን በላይ ሰዎች በውፍረት እንደሚቸገሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ላይ ከአንድ ቢሊየን በላይ ሰዎች ከመጠን ባለፈ ውፍረት እንደሚቸገሩ ላንሴት የህክምና ጆርናል ያወጣው ጥናት አመላከተ።   ተቋሙ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር ባደረገው ጥናት÷ ችግሩ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትንም እንደሚመለከትና…

በዓድዋ ዘመቻ የተንጸባረቀውን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት አጽንተን ልንይዘው ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ዘመቻና በዓል የተንጸባረቀውን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት አጽንተን ልንይዘው ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳ አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

በዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ማጣሪያውን በቀዳሚነት አለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግላስጎ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የ800 ሜትር ማጣሪያ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያየ ምድብ ማጣሪያውን አልፈዋል፡፡ ከምድብ አንድ አትሌት ሀብታም ዓለሙ እንዲሁም ከምድብ አራት ጽጌ ዱጉማ 2 ደቂቃ ከ50 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ውድድሩን…

17ኛው የሞሐ ግማሽ ማራቶን ውድድር የፊታችን እሑድ ይካሔዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሞሐ ግማሽ ማራቶን ውድድር የፊታችን እሑድ ከጠዋት 1፡00 ጀምሮ እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ውድድሩ መነሻው ሰሚት አደባባይ መድረሻው ደግሞ ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡ በውድድሩ…

በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች 149 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋና አክራ በሚካሄደው 13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች 149 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች እንደሚሳተፉ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት÷የመላ አፍሪካ ጨዋታ አፍሪካውያን ወንድማማቾች…

ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በተለያዩ መስኮች በትብብር ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በግብርና፣ በኃይል ንግድ እና በባህል ትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡ ከሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) በተጨማሪ የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲሱ ለገሰ እና የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አምባሳደር አሊ አብዶ የዓድዋ ድል…

ለሀገር ክብር መቆምን ከዓድዋ የድል መንፈስ መማር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ውስጣዊ አንድነትን በማጠንከር ለሀገር ክብር መቆምን ከዓድዋ የድል መንፈስ መማር ይገባል ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አስገነዘቡ፡፡ "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ ሐሳብ 128ኛው የዓድዋ ድል በአየር ኃይል…

የጋና ኤሌክትሪክ ኩባንያ በዕዳ ምክንያት የፓርላማውን የኃይል አቅርቦት ማቋረጡ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋና መንግስት የሚተዳደረው የኤሌክትሪክ ኩባንያ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ዕዳ ምክንያት ለፓርላማው የሚያደርገውን የኃይል አቅርቦት ማቋረጡ ተሰምቷል።   መቋረጡ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ባቀረቡት ንግግር ላይ…