Fana: At a Speed of Life!

ሉሲዎቹ የናይጀሪያ አቻቸውን ዛሬ ያስተናግዳሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሎምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከናይጀሪያ አቻው ጋር በዛሬው እለት ጨዋታውን ያከናውናል፡፡ ሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ቀን 9:30 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚካሄድ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…

በግብርና ሥራ ፈጠራ ከ600 ሺህ በላይ ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ትራንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና ማስተርካርድ ፋውንዴሽን በግብርና ሥራ ፈጠራ ከ600 ሺህ በላይ ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም ይፋ አድርገዋል፡፡ በግብርና ሥራ ፈጠራ ላይ ትኩረት ያደርጋል በተባለው“ኤ ዲ ኢ ዋይ” ፕሮግራም 80…

ዓለም ወደታዳሽ ኃይል የምታደርገው ጉዞ የሚገታ እንዳልሆነ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የኢነርጂ ኤጀንሲ ዓለም ወደታዳሽ ኃይል የምታደርገው ጉዞ የሚቆም እንዳልሆነ ባወጣው ሪፖርት ገለጸ፡፡ ኤጀንሲው ዓለም የታዳሽ ኃይል ላይ እያስመዘገበች ያለውን ቀጣይነት ገልጾ፥ ሆኖም ግን የቅሪተ አካላት ነዳጅ አጠቃቀም አሁንም…

የሰራዊት ቀንን ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሰራዊት" በሚል መሪ ቃል 116ኛው የሰራዊት ቀን በልዩ ድምቀት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ይከበራል፡፡ ቀኑ ሰራዊቱ ለሀገር እየከፈለ ያለውን መስዋዕትነት ህብረተሰቡ ተገንዘቦ ተገቢውን እውቅና እና ክብር…

የአማራ ክልል ምክትል ርዕሠ-መስተዳድር በኮምቦልቻ ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ምክትል ርዕሠ-መስተዳድር አብዱ ሁሴን በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በመገኘት የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድሩ ከ128 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባውን የኮምቦልቻ ሁለገብ መናኸሪያ መጎብኘታቸው ተገልጿል፡፡…

ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር በኢኮኖሚና በዲፕሎማሲ የትብብር መስክ ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር በትኩረት እንደምትሰራ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፋን አወር ገለጹ። የጀርመን ብሔራዊ የአንድነት ቀን አዲስ አበባ በሚገኘው የጀርመን…

ሠራዊቱ በሚንቀሳቀስባቸው ቦታዎች ሁሉ የህዝቡ ጠንካራ ደጀንነት ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው – ሌተናል ጄኔራል ሰለሞን ኢተፋ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊቱ ሀገርን ለማጽናት በሚያደርገው እንቅሰቃሴ ሁሉ የህዝቡ ደጀንነት ተጠናክሮ መቀጠሉን የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሰለሞን ኢተፋ ገለጹ። 116ኛው የሠራዊት ቀንን በማስመልከት የዕዙ አመራሮችና አባላት…

የሴቶችን የፖለቲካ አቅም ለማጎልበትና ወደ አመራርነት ለማምጣት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን የፖለቲካ አቅም ለማጎልበትና ወደ አመራርነት ለማምጣት እየተሠራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ዛህራ ሑመድ ገለጹ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው መድረክ ላይ ፕሬዝዳንቷ የሴቶችን አቅም ለማጎልበትና ወደ…