Fana: At a Speed of Life!

የአማራና ኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተፈናቃዮችን መልሶ በማቋቋም ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ባሕር ዳር በመገኘት ከአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር መክረዋል። ባለፉት ዓመታት ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው…

ፍርድ ቤቱ በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀኖች ግድያ ጋር ተያይዞ 15 ተከሳሾች ላይ የዓቃቤ ህግ የምስክር ቃል መስማት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ የጋምቤላ ክልል የቀድሞ የፖሊስ ኮሚሽነሮችና የልዩ ኃይል አዛዦችን ጨምሮ በ15 ተከሳሾች ላይ የዓቃቤ ህግ የምስክር ቃል መስማት ጀመረ።…

ኢትዮጵያ ጦር የምታዘጋጀው በዋናነት ህዝቦቿን ለመጠበቅ ነው- ጀኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጦር የምታዘጋጀው በዋናነት ህዝቦቿን ለመጠበቅ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ጀኔራል አበባው 116ኛውን የሠራዊት ቀን አከባበር አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።…

በሉዚያና በከባድ ጭጋግ ምክንያት ከ150 በላይ መኪናዎች እርስ በእርስ ተጋጩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የደቡብ ሉዚያናን አውራ ጎዳናዎች ድቅድቅ ጭጋግ ሸፍኗቸው በርካታ የትራፊክ አደጋ መድረሱ ተነገረ፡፡ በጭጋጉ የአሽከርካሪዎች ዕይታ በመጋረዱ ከ150 በላይ ተሽከርካሪዎች እርስ በእርሳቸው እንደተላተሙ እና ቢያንስ የሰባት ሰዎች ሕይወት…

የሰራዊት ቀን በዓልን አስመልክቶ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ጠቅላይ መምሪያ የ116ኛ የሰራዊት ቀን በዓልን አስመልክቶ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በፓናል ውይይቱ ላይ ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና÷ ኢትዮጵያ ለረጅም ዘመናት በተለያዩ የታሪክ ሂደቶች እያለፈች ለዛሬ ስትደርስ ወታደራዊ…

የዓለማችን ጥቁሩ ወንዝ ሩኪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንጎ ወንዝ ገባር የሆነው ሩኪ ወንዝ በዓለም እጅግ በጣም ጥቁሩ ወንዝ መሆኑን የዘርፉ ተመራማሪዎች አረጋግጠዋል፡፡ ተመራማሪዎች በአፍሪካ ወንዞች ላይ ባደረግነው ጥናት አግኝተነዋል ያሉት ይህ በኮንጎ የሚገኘው ወንዝ የዓለማችን ጥቁሩ ወንዝ የሚል…

በአልጄሪያ በሀሰተኛ መረጃ አንድን ግለሰብ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉ 38 ሰዎች በሞት እንዲቀጡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልጄሪያ ፍርድ ቤት አንድን ግለሰብ “ሰደድ እሳት አስጀምሯል” በሚል የተሳሳተ መረጃ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉ 38 ሰዎች በሞት እንዲቀጡ ወሰነ፡፡ በአልጄሪያ ካብይሊ ተብሎ በሚጠራ ግዛት አካባቢ በፈረንጆቹ 2021 ነሐሴ ወር ላይ ከፍተኛ የሰደድ…

እስራዔልና ፍልሥጤምን ለማሸማገል ቻይና የሚቻላትን ሁሉ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል እና ፍልሥጤምን ለማሸማገል ቻይና የሚቻላትን ሁሉ እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡ የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ እንዳሉት ÷ ሽምግልናው ሀገራቱን ወደ ሠላም የሚያደርስ እስከሆነ ድረስ ቻይና ማንኛውንም የመፍትሄ እርምጃ አጥብቃ…

አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከኢትዮ-ቻይና ወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከኢትዮ-ቻይና ወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ቤቲ ዙ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኮሚቴው ከተቋቋመ ጊዜ  ጀምሮ እስካሁን ባስመዘገባቸው ውጤቶች እንዲሁም በቀጣይ ከኤምባሲው ጋር ተቀራርቦ…

ተመድ በእስራኤል እና ፍልስጤም ጉዳይ ላይ አስቸኳይ ልዩ ስብሰባውን ሊቀጥል ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የእስራኤል እና ፍልስጤም ግጭትን አስመልክቶ 10ኛ የአስቸኳይ ጊዜ ልዩ ስብሰባ እንደሚቀጥል የጉባኤው ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ አስታወቁ። የአረብ ቡድን ሊቀመንበር እና የእስላማዊ ትብብር…