የሀገር ውስጥ ዜና ሱሀይል ግሩፕ ኩባንያ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ ለመሰማራት ፍላጎቱን ገለጸ Alemayehu Geremew Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ተሰማርቶ የሚገኘው ግዙፉ የሱሀይል ግሩፕ ኩባንያ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ። በኳታር፣ በኢራንና በየመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከኩባንያው ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትን በሙያቸው ላገዙ ግለሰቦች የክብር አባልነትና ዕውቅና ተሠጠ Alemayehu Geremew Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትን በሙያቸው ያገዙ ግለሰቦች የክብር አባልነትና እና ዕውቅና ተሠጠ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሳንጠጋቸው የተጠጉን ሳንደግፋቸው የደገፋን የሰፈር ንፋስ ሳያወዛውዛቸው በፅኑ ከሠራዊቱ ጎን መቆሙን ማረጋገጡን ገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ የዓለም አቀፉን ሁኔታ ከግምት ያስገባ ማሻሻያ እንዲያደርግ ተጠየቀ Alemayehu Geremew Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ቻርተር ላይ ተወያይቶ የዓለም አቀፉን ሁኔታ ከግምት ያስገባ ማሻሻያ እንዲያደረግ ኢትዮጵያ ጠየቀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ አዲስ አበባ በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የጀማሪ ቢዝነሶች ኢንሺየቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Amele Demsew Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዳዲስ ሥራና ሀብት ፈጠራ ምቹ ሥነ-ምህዳር ለመፍጠር ያለመ ሀገር አቀፍ የጀማሪ ቢዝነሶች ኢንሼቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ245 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Amele Demsew Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቅምት 2 እስከ 8 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገ ክትትል ከ245 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ 170 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 75 ነጥብ 2…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጀርመን ሰሜናዊ ባህር ዳርቻ መርከቦች ተጋጭተው በርካቶች መጥፋታቸው ተገለጸ Tamrat Bishaw Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ሰሜን ባህር ዳርቻ ሁለት ዕቃ ጫኝ መርከቦች ተጋጭተው በርካታ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም ሲሉ የጀርመን ባለስልጣናት ገለፁ። ዛሬ ማለዳ ላይ የብሪታንያ ሰንደቅ አላማ የሚያውለ በልብ ቬሪቲ የተሰኘ መርከብ ፖለሲ ከተሰኘ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የትምህርት ዘርፍ ችግሮችን ለመቅረፍ ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንዲያደርጉ ተጠየቀ Shambel Mihret Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በትምህርት ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በሚደረገው ጥረት ባለድርሻ አካላት ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጥሪ አቅርቧል። በመማር ማስተማር ሥራውና በዘርፉ በሚታዩ ችግሮች ዙሪያ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና አሜሪካን ግንኙነትን ለማጠናከር ለሚከናወኑ ሥራዎች ድጋፍ ይደረጋል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ጄ. ማሲንጋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም÷ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካዔል የቻይናን የሕዝብ ደኅንነት ልዑካን ቡድን አነጋገሩ Alemayehu Geremew Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካዔል በቻይና የሕዝብ ደኅንነት ምክትል ሚኒስትር ዡ ዳቶንግ የተመራውን ልዑካን ቡድን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ÷ የቻይና መንግሥት ለኢትዮጵያ ፖሊስ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ታንዛኒያ ወታደራዊ ግንኙነትን ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በመካከላቸው ያለውን ወታደራዊ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችላው አግባብ ላይ ምክክር ተደርጓል፡፡ 116ኛውን የሠራዊት ቀን ለመታደም እና በዘርፉ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር አዲስ አበባ…