Fana: At a Speed of Life!

ተመድ በሊባኖስና እስራኤል ድንበር ላይ ያለው የእርስ በርስ ውጥረት እንዲሻሻል አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ልዩ አስተባባሪ ጆአና ሮኔካ በሊባኖስ እና በእስራኤል ድንበር ላይ ያለው የእርስ በርስ ውጥረት እንዲሻሻል አሳስበዋል፡፡ ተመድ ሊባኖስ በአስቸጋሪ ወቅት ደህንነቷን እና መረጋጋቷን ለማስጠበቅ የሚያደርገውን…

አይኤምኤፍ የእስራኤል-ሃማስ ጦርነት የቀጣናውን ምጣኔ ሀብት እየጎዳ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል እና በሃማስ መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት በቃጣናው ያሉ ሀገራትን ምጣኔ ሀብት እያናጋ ነው ሲሉ የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ተናገሩ። የባለሀብቶች ጉባኤ በሳዑዲ አረቢያ…

በጅማ፣ ባቱ ፣ ሞጆ እና ሆለታ ከተሞች የተለያዩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ፣ ባቱ ፣ ሞጆ እና ሆለታ ከተሞች የተለያዩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች፣ የዶሮ እርባታ፣ የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክቶች እንዲሁም የወትተ፣ የከብት ማድለብ እና የንብ ማነብ ሥራዎች እየተጎበኙ ነው፡፡…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እምቅ ፀጋ እና የሰው ሀይል ያለው ነው -አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እምቅ ፀጋ እና የሰው ሀይል ያለው ክልል ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሳው ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “መደመር ሀብት…

ቻይና ሰው የጫነ መንኩራኩር ልታመጥቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ሰው የጫነ መንኩራኩር ወደ ጠፈር ልታመጥቅ መሆኑን የሀገሪቷ የጠፈር ምርምር ተቋም አስታወቀ፡፡ ሼንዡ - 17 በተባለችው መንኮራኩር በነገው ዕለት ወደ ጠፈር የሚላኩት ሦስት ተመራማሪዎች ÷ ታንግ ሆንግቦ፣ ታንግ ሼንግጂ እና ጂያንግ ዢንሊን…

የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ የሥራ ሀላፊዎች የሚሳተፉበት የግምገማ መድረክ በባህር ዳር መካሄድ ጀመረ፡፡ በመድረኩ በአማራ ክልል ወቅታዊ ጉዳዮች እንዲሁም የፖለቲካና የፀጥታ ሁኔታ ላይ ምክክር ይካሄዳል ተብሏል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ…

በሸገር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎች ተጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተሠሩ የልማት ሥራዎች ተጎብኝተዋል፡፡ ከተጎበኙት የልማት ሥራዎች መካከል በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ተደራጅተው በዶሮ እርባታ፣ በከብት ማደለብ እና በወተት ላም ላይ እያከናወኑት ያለው ሥራ…

የዓለም የስታርት አፕ ሽልማት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የዓለም የስታርት አፕ ሽልማት የአፍሪካ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በአዲስ አበባ  እየተካሄደ ነው። መድረኩ ኢትዮጵያ በፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ያላትን እምቅ አቅም ለማስተዋወቅ እና በዘርፉ ያላትን ትክክለኛ ገጽታ ለማሳየት የሚያግዝ መሆኑን…

ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ወገንተኝነቱ ለሕገ መንግስቱ የሆነ ሠራዊት ወሳኝ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ነጻ፣ ገለልተኛ፣ ዘመናዊና ወገንተኝነቱ ለሕገ መንግስቱ የሆነ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መገንባት ወሳኝ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ 116ኛውን የሀገር…

የአፍሪካ ሀገራት በወታደራዊ መስኩ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ትስስር ለማሳደግ እንደሚሰሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ረጅም ዘመናት የካበተ የሠራዊት ግንባታ ያላት በመሆኑ ከሀገሪቱ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ እንደሚሰሩ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ። 116ኛውን የመከላከያ ሠራዊት ቀንን አስመልክቶ የሠራዊቱን ታሪክ፣…