የሀገር ውስጥ ዜና የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የሀገራዊ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና የመቁረጫ ነጥብን ይፋ አድርጓል፡፡ በሁሉም የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመንግስትና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ በሀገር አቀፍ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የስታርትአፕ ሽልማት በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው Amele Demsew Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የስታርትአፕ ሽልማት የአፍሪካ ጉባኤ ከጥቅምት 14 እስከ 16 ቀን 2016 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም ይካሄዳል፡፡ ጉባኤውን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኢንተርፕሪነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት እና ከግሎባል ኢኖቬሽን ኢኒሼቲቭ ግሩፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይበር ጥቃት ሙከራን በማክሸፍ ከ23 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ Tamrat Bishaw Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በ2015 በጀት ዓመት የተቃጣ የሳይበር ጥቃት ሙከራን በማክሸፍ ከ23 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ከኪሳራ ማዳኑን አስታወቀ። የ4ኛው የሳይበር ደህንነት ወር አካል የሆነ ጉባኤ “የሳይበር ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ11 ከተሞች በ102 ሚሊየን ዶላር የ’’ዲስትሪቢዩሽን’’ መስመር መልሶ ግንባታ ስራ ሊጀመር ነው Meseret Awoke Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11 ከተሞች በ102 ሚሊየን ዶላር የዲስትሪቢዩሽን መስመር መልሶ ግንባታ ስራ ሊጀመር እንደሆነ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተከፈተ Amele Demsew Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች የሚወያየውና ውሳኔ የሚሰጠው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተከፍቷል፡፡ ምልዓተ ጉባኤውን በፀሎት የከፈቱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተከለከሉ መንገዶች ላይ ሲንቀሳቀሱ በተገኙ 687 ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Amele Demsew Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተከለከሉ መንገዶች ላይ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ 687 ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ እርምጃ የተወሰደባቸው ተሽከርካሪዎች በመዲናዋ 5 የተለያዩ አካባቢዎች ላይ በስራ መግቢያ እና ከስራ መውጫ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሳዳም ሁሴን ልጅ አባቷ ይመሩት የነበረውን ፓርቲ በማስተዋወቋ የሠባት ዓመት እስራት ተፈረደባት Meseret Awoke Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢራቅ ፕሬዚዳንት ሳዳም ሁሴን ሴት ልጅ ራጋድ ሳዳም ሁሴን በህግ እንዲፈርስ የተደረገውንና አባቷ ይመሩት የነበረውን ባዝ ፓርቲ በማስተዋወቋ የሠባት ዓመት እስራት በባግዳድ ፍርድ ቤት ተፈርዶባታል፡፡ በፈረንጆቹ 2003 አሜሪካ ኢራቅን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ፣ ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ አካሄዱ Melaku Gedif Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያ የሆነውን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ አካሂደዋል፡፡ የሶስትዮሽ ወታደራዊ ልምምዱ ከሰሜን ኮሪያ ሊቃጣ የሚችልን የኒውክሌር እና የሚሳኤል ጥቃት መመከት የሚያስችል አቅም ለማሳደግ ያለመ ነው ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ”ቤልት ኤንድ ሮድ” ታግዛ የወጪ ንግዷን እያሳለጠች መሆኗ ተገለጸ Alemayehu Geremew Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ“ቤልት ኤንድ ሮድ ፕሮጀክት” አካል በሆነው የኢትዮ- ጂቡቲ የባቡር አገልግሎት የወጪ ንግዷን እያሳለጠች መሆኗ ተመላክቷል፡፡ የኢትዮጵያን የተመረጠ ቡና እና ሌጦ ከአዲስ አበባ ወደ ጂቡቲ ወደብ በማድረስ ረገድ የኢትዮ- ጂቡቲ የባቡር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ተጨማሪ የዓየር መቃወሚያ ወደ እስራዔል አስጠጋች Alemayehu Geremew Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እንደ ፀረ-ሚሳዔል እና ራዳር የምትጠቀምበትን በርካታ ሥርዓቶች ያሉት “ታድ” የተሠኘ የጦር መሣሪያ ወደ እስራዔል ማሥጠጋቷን ፔንታጎን አስታውቋል፡፡ የጦር መሣሪያዎቹን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የተለያዩ አካባቢዎች ማስጠጋት ያስፈለገው…