Fana: At a Speed of Life!

የቀድሞ ተዋጊዎች ጦርነቱ ያስከተለውን ጉዳት በመረዳት ሰላምን ለማጽናት ግንባር ቀደም እንዲሆኑ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ተዋጊዎች ያለፈው ጦርነት ያስከተለውን ጉዳት በመረዳት የሀገርን ሰላም ለማፅናት ግንባር ቀደም ሆነው መገኘት እንዳለባቸው የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ገለጹ። አምባሳደር ተሾመ ÷ በግጭት ውስጥ የቆዩ…

በክልሉ ዘላቂ ሰላም በማስፈን የሕዝቡን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር እየተሰራ ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከኢታንግ ልዩ ወረዳ አመራሮችና የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷በክልሉ ተፈጥሮ የነበረው የፀጥታ ችግር በአሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ…

ከሰዓት በኋላ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሰዎች ረጅም ዕድሜ ይኖራሉ – ጥናት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰዓት በኋላ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሰዎች በአንጻራዊነት ረጅም ዕድሜ ይኖራሉ ሲል አንድ ጥናት አመላከተ፡፡ ጥናቱ በዚህ ዓመት 18 በናቹራል ኮሙኒኬሽን እትሙ በብሪታኒያ ባዮሜዲካል ዳታቤዝ ውስጥ ከ92 ሺህ ሰዎች የጤና እና…

በሐረሪ ክልል በ356 ሚሊየን ብር ወጪ የውሃ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ356 ሚሊየን ብር ወጪ ተጨማሪ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መሆኑን የክልሉ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት አስታወቀ። ከከተማው ጽዳትና ፍሳሽ አወጋገድ ጋር በተያያዘ የሚስተዋለውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ትኩረት መደረጉ…

አቶ ብናልፍ አንዱአለም በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር እና የአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ ከሆኑት በረክ ባራን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ያለው የሰላም ግንባታ ሂደት ስለሚጠናከርበት ሁኔታ እና በተለያዩ የሀገሪቱ…

ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ተቀናጅቶ ለመከላከል የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት አባል ሀገራት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ተቀናጅቶ ለመከላከል የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት አባል ሀገራት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ። 25ኛው የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ጥቅምት 14 ቀን…

የፓኪስታን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሀገርን ሚስጠራዊ ህግ በመጣስ ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼህ ሙሀመድ ኩሬሺ የሀገርን ሚስጠራዊ ህግ በመጣስ ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ የፓኪስታን ልዩ ፍርድ ቤት ዳኛ ሀስናት ዙልቃርኒያን÷ የቀድሞ ባለስልጣናቱ ላይ የቀረበው…

አቶ አሻድሊ በአብራሞ ወረዳ በመኸር እርሻ የለማን የስንዴ ማሳ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ርዕሰ-መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የተመራ ልዑክ በአብራሞ ወረዳ በመኸር እርሻ የለማን የስንዴ ማሳ ጎብኝቷል፡፡ ርዕሰ-መስተዳድሩ በጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት÷ በአብራሞ ወረዳ የለማው የስንዴ ሰብል በጥሩ ሁኔታ ላይ…

3ኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በካይሮ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦችና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር በግብጽ ካይሮ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በድርድሩም ባልተፈቱ የቴክኒካል እና የህግ ማእቀፍ ጉዳዮች የተሻለ ውጤት ላይ ለመድረስ ትኩረት…

በገንዘብ ማተም እና ማዕድናት በመያዝ ወንጀል የተጠረጠሩ ዘጠኝ የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተም እና የተለያዩ ማዕድናት በመያዝ ወንጀል የተጠረጠሩ የፀሃይ ሪል እስቴት ዋና ሥራ አስኪያጅን ጨምሮ በዘጠኝ የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ተደራራቢ ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ…