Fana: At a Speed of Life!

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ አፍሪካው ኢታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 13 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ አፍሪካው ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሩድዛኒን ማፕዋንያ ጋር ተወያይተዋል። የደቡብ አፍሪካው ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሩድዛኒን ማፕዋንያ በኢትዮጵያ እና በደቡብ አፍሪካ ያለውን…

በመተከል ዞን ለሀገራዊ የምክክር አጀንዳ የሚለዩትን ማስመረጥ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሸን ለሀገራዊ የምክክር አጀንዳ የሚለዩትን በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ማስመረጥ ጀምሯል። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ብሌን ገብረ መድኅን በመድረኩ ላይ እንደገለጹት÷ ሀገራዊ ምክክር የተለያየ ቋንቋ፣ ሐይማኖት እና…

የምስራቅ ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት የምስረታ ቀንን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የምስራቅ ዕዝ 116ኛውን የመከላከያ ሠራዊት ምስረታ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው። በዓሉ "በተፈተነ ጊዜ የሚፀና የድል ሠራዊት" በሚል መሪ ቃል በሐረር ከተማ በሚገኘው መኮንኖች ክበብ መሰብሰቢያ…

ራስን አለመቀበል የሚፈጥረው ያልተገባ የውድድር መንፈስ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰብዓዊ ባህሪያት አንዱ የሆነው አዎንታዊ የውድድር መንፈስ መኖር ጤናማ ቢሆንም በአንጻሩ ሲሆን ደግሞ ከፍተኛ የሥነ-ልቦና ችግር እንደሚሆን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የሥነ-ልቦና ባለሙያው አትክልት ዳኘው ራስን ያለመቀበል የሚፈጥረውን…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት በተለያዩ መስኮች ይበልጥ ለማጠናከር ትሰራለች – በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ አጋርነት የአገራቱን የትብብር አድማስ በማስፋት ይበልጥ እንዲጠናከር በቁርጠኝነት እንደምትሰራ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባሳለፍነው ሳምንት…

ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና የገንዘብ ቅጣት ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና በፈፀሟቸው የዲሲፕሊን ጥሰቶች የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ በ3ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ላይ ከዳኞች እና ታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት…

ኢትዮጵያ በመርሆዎች መግለጫ ስምምነት መሰረት በሚደረግ ውይይት አዎንታዊ ውጤት ላይ መድረስ እንደሚቻል ታምናለች- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በመርሆዎች መግለጫ ስምምነት መሰረት በሚደረግ ውይይት አዎንታዊ ውጤት ላይ መድረስ እንደሚቻል ኢትዮጵያ ታምናለች ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትአስታወቀ። የ3ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አሞላል እና ዓመታዊ የውሃ…

116ኛውን የሠራዊት ቀን አስመልክቶ የፎቶ አውደ ርዕይ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 116ኛውን የመከላከያ ሠራዊት ቀን አስመልክቶ የፎቶ አውደ ርዕይ በብሔራዊ ቴአትር ተካሂዷል። አውደ ርዕዩ ፥ የጥንት አባቶችን ማንነት መሰረት ያደረገ የቅድመ ዘመናዊ ኢትዮጵያ አመሰራረትና እድገት ከ1900 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2016 ዓ.ም…