የሀገር ውስጥ ዜና ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለጤና መስክ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መስጠት ጀመረ Mikias Ayele Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰመራ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ2015 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለጤና መስክ ተማሪዎች መስጠት ጀምሯል። የመውጫ ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ በቀጥታ በበይነ መረብ ከማዕከል እየተሰጠ ሲሆን ÷የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ሥራ እየሠራች ነው – የአፍሪካ ሲ ዲ ሲ ዳይሬክተር ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአጠቃላይ በጤናው ዘርፍ እያከናወነቻቸው ያሉ ተግባራት ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው ሲሉ የአፍሪካ በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር (የአፍሪካ ሲ ዲ ሲ) ዳይሬክተር ጄነራል ዶክተር ዢን ካሴያ ገለጹ፡፡ በዶክተር ዢን ካሴያ የተመራ የሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ፖላንድ የታክስ ትብብር ሰምምነት ተፈራረሙ Mikias Ayele Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፖላንድ የታክስ ትብብርን ማጠናከር የየሚያስችል ምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በስምምነቱ መሰረት የሑለቱ ሀገራት የታክስ ትብብር ፕሮግራሙ ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት ተግበራዊ እንደሚደረግ ነው የተገለፀው፡፡ ስምምነቱ በተለይም የገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዐቃቤ ህግ በቀድሞ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የክስ መዝገብ ዝርዝር ሌሎች ድርጅቶችን አካቶ ለመቅረብ ፍርድ ቤቱን ጠየቀ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ህግ በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ባቀረበባቸው የቀድሞ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትር ጫላ ዋታ( ዶ/ር) መዝገብ ዝርዝር ላይ ተጨማሪ ሌሎች ድርጅቶችን በክሱ ላይ አካቶ ለመቅረብ ፍርድ ቤቱን ጠየቀ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎች ሲተገበር የቆየው የግሪን ፒፕል ኢነርጂ ፕሮጀክት ውጤታማ መሆኑ ተመለከተ Feven Bishaw Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ፣ ሲዳማ እና ከፊል ኦሮሚያ ክልሎች ሶላር ኢነርጂን በመጠቀም ለሦሥት ዓመታት በሙከራ ደረጃ ሲተገበሩ የነበሩ ቴክኖሎጂዎች ውጤታማ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ፕሮጀክቶቹ ውጤታማ መሆናቸውን ተከትሎም ለማኅበራት ተላልፈው መሰጠታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የግብር መክፈያ ጊዜ ለሶስት ወር ተራዘመ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ግዚያዊ መስተዳድር ካቢኔ ትናንት ባደረገው መደበኛ ስብሰባ በክልሉ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ ውሳኔዎች አሳልፏል። ከውሳኔዎቹ መካከል የ2015 በጀት ዓመት ግብር መክፈያ ጊዜ ማራዘም አንዱ ሲሆን በውሳኔው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር ነው-አቶ ግዛቸው ሙሉነህ Mikias Ayele Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር እና በሰላማዊ መንገድ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገለፁ፡፡ የቢሮ ኃላፊው በበጀት ዓመቱ የሰላምና የልማት ጉዳዮችን በተመለከተ መግለጫ…
ፋና ስብስብ የምድራችን የምንጊዜም ‘አዛውንቱ’ ውሻ Mikias Ayele Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል የሚገኘው ‘ቦቢ’ የተባለው የ31 ዓመቱ ውሻ በእድሜ ትልቁ ውሻ በመሆን በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ ሰፍሯል። ውሻው በፖርቹጋል ‘ራፌይሮ ዶ አሌንቲዮ’ የሚል ስያሜ ከተሰጣቸው የውሻ ዝርያዎች የተገኘ ሲሆን እነዚህ ውሻዎች አማካይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ የስራ ፈጠራ ፎረም እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ የስራ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ የአፍሪካ ሕብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። ፎረሙ እየተከናወነ የሚገኘው "በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ገበያ የስራ ፈጠራ፣ የዲጂታል እና የፋይናንስ አካታችነትን ማፋጠን" በሚል መሪ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 111 ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የክልሉ…