የሀገር ውስጥ ዜና ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) እና የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መክረዋል። ሁለቱ ተቋማት በሱዳን ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን ያላቸው…
ቴክ በየዓመቱ ለሳተላይት መረጃ ይወጣ የነበረውን 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ማስቀረት መቻሉ ተገለጸ Melaku Gedif Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት አገልግሎት ላይ በመዋሉ በየዓመቱ ለሳተላይት መረጃ ይወጣ የነበረውን 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ማስቀረት መቻሉን የስፔስ ሳይንስና ጂኦ-ስፓሻል ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የምህንድስና ዲዛይን የሚሰራበትን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ናሚቢያ የዲጅታል ግብይትን የሚቆጣጠር ህግ አፀደቀች Mikias Ayele Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ናሚቢያ የዲጅታል ግብይትን (ክሪፕቶከረንሲን) የሚቆጣጠር ህግ በብሄራዊ ምክር ቤቷ ማፅደቋን አስታውቃለች፡፡ ውሳኔው በሀገሪቱ የሚፈፀሙትን የዲጅታል ግብይቶች በህግ ማዕቀፍ ውስጥ በማካተት ህጋዊ መሰረት ለማስያዝ እና ለመቆጣጠር ያለመ ስለመሆኑ…
ስፓርት የአዲስ አበባ ስታዲየም በመጪው ዓመት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተናገድ እንደሚጀምር ተገለጸ Melaku Gedif Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ስታዲየም በመጪው ዓመት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተናገድ እንደሚጀምር የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ የአዲስ አበባ ስታዲየም የግንባታ ሒደትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአርባምንጭ ከተማ ያስገነባውን ካምፕ አስመረቀ Melaku Gedif Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአርባምንጭ ከተማ ከ180 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን የደቡብ ሬጅመንት ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ካምፕ አስመረቀ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሱዳን ፣ ኳታር እና ቬትናም ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሱዳኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ኤልሳዲግ አሊ እና ከኳታር ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱልጣን ቢን ሳድ አል-ሙራይኪ ጋር ተወይይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በአዘርባጃን ባኩ ከተማ እየተካሄደ ካለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሮፐርቲ ታክስ በኢትዮጵያ አለመጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ Feven Bishaw Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) ሲ) ፕሮፐርቲ ታክስ ኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ መደረግ አለመጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አረጋገጡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ፕሮፐርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2016 በጀት 801 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ Shambel Mihret Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት የ2016 በጀት 801 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸድቋል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት በጀት ላይ የቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል፡፡ የፕላን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ4 ነጥብ 6 ሚሊየን ተፈናቃዮች 3 ነጥብ 5 ሚሊየኑ ተመልሰው ተቋቁመዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10 ክልሎች ከነበሩት 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ተፈናቃዮች መካከል 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ወገኖች ተመልሰው መቋቋማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የማህበረሰቡን ችግር በተገቢ ሁኔታ ለመቅረፍ ግብርን በአግባቡ መሰብሰብ ያስፈልጋል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር/ ኢ/ር) Mikias Ayele Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች መቅረፍ ሚቻለው ግብርን በአግባቡ መሰብሰብ ሲቻል ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር/ ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የታክስ እና ጉምሩክ ሕግ ተገዥነትና የደረጃ…