Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ለ2 ሺህ 904 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም ለ2 ሺህ 904 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የአልሚዎችን ፍላጎት መሰረት በማድረግም ኮሚሽኑ የኢንቨስትመንት ለውጥ ማሻሻያ ሥራ ማከናወኑን ገልጿል፡፡…

አምባሳደር ምስጋኑ ከአዘርባጃን ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአዘርባጃን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ፋሪስ ሬዚቨርቨ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ፣ በባለብዙ ወገን እና በሌሎች የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ የጋራ…

የፊታችን ሐምሌ 8 ቀን የኢትዮጵያ የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ይከፈታል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፊታችን ሐምሌ 8 ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት እንደሚከፈት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ የዝውውር መስኮቱ ከሐምሌ 8 ቀን እስከ መስከረም 25 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ…

25ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን በቶሮንቶ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የሐረሪ የባሕልና ስፖርት ፌስቲቫል አካል የሆነው 25ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን በካናዳ ቶሮንቶ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እና በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ግንኙነት ልዩ ትርጉም እንዳለው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ እና የጅቡቲ ግንኙነት ጥብቅና ልዩ ትርጉም አለው ሲሉ ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ  ከጅቡቲ የሕዝብ ለሕዝብና የዲፕሎማሲ ልዑክ  ጋር ከተወያዩ በኋላ ባደረጉላቸው የእራት ግብዣ ላይ…

ጀርመን በኢትዮጵያ በግጭት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በኢትዮጵያ በግጭት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገልጻለች፡፡ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር  ስቴፈን አወር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ሀገራቸው በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ…

የቡናና ሻይ ባለስልጣን ሰራተኞች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ኬላዎች ላይ የሚሠሩ 15 የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ሰራተኞች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር የዋሉት ከኅብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሠረት፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣…

በኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ-ንዋይ ገበያ ሲጀመር ለፋይናንስ ዘርፉ አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል- የኢሲኤ ተጠባባቂ ዋና ጸሐፊ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ-ንዋይ ገበያ ሲጀመር ለፋይናንስ ዘርፉ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት መሆኑን በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) ተጠባባቂ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ፔትሮ ገለጹ። የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከአፍሪካ…

ፍርድ ቤቱ በቀድሞ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በእነ ቴድሮስ በቀለ ላይ የቀረቡ ምስክሮችን አዳምጦ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በከባድ ሙስና ወንጀል በተከሰሱት በቀድሞ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ቴድሮስ በቀለ ላይ የቀረቡ ምስክሮችን አዳምጦ አጠናቀቀ። ፍርድ ቤቱ ቴድሮስ በቀለን…

አርባ ምንጭ ከተማ ወደ ታችኛው ሊግ ወርዷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አርባ ምንጭ ከተማ ወደ ታችኛው ሊግ የወረደ ሶስተኛው ቡድን ሆኗል፡፡ አርባ ምንጭ ከተማ እና ሃዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ያደረጉት ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም አርባ ምንጭ ከተማ…