Fana: At a Speed of Life!

የቢል ኤንድ ሚልንዳ ጌትስ ፋዉንዴሽን ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢል ኤንድ ሚልንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዓለም አቀፍ ልማት ፕሮግራም የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ ግብን ለማሳካት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በቦትስዋና እየተካሄደ ከሚገኘው 73 ኛው የአፍርካ አህጉር የዓለም…

ከ21 ኪ.ግ በላይ አደንዛዥ ዕጽ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ21 ኪ.ግ በላይ አደንዛዥ ዕጽ መያዙን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ ፡፡ በበረራ ቁጥር ኢቲ-913 መነሻውን ካሜሮን አድርጎ አዲስ አበባ የገባው አደንዛዥ ዕጹ በበረራ ቁጥር ኢቲ-901 ከአዲስ አበባ ወደ ናይጀሪያ ሊወጣ ሲል…

በድሬደዋ ግማሽ ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የጎርፍ አደጋን ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬደዋ ከተማ የጎርፍ አደጋን ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎች በ494 ሚሊየን ብር ወጪ እየተከናወኑ መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ባለፉት ዓመታት የተሰሩ የጎርፍ መከላከያ ግንቦችና በአረንጓዴ አሻራ የተተከሉ ችግኞች…

ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ባንኮች የመጀመሪያ የሆነውን የ40 ሚሊየን ዶላር ብድር አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ባንኮች የመጀመሪያ የሆነውን የ40 ሚሊየን ዶላር ብድር ማግኘቱን ገለጸ፡፡ የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንት (ቢ.አይ.አይ) እና የኔዘርላንድ የስራ ፈጠራና ልማት ባንክ (ኤፍ ኤም ኦ) ለባንኩ ድጋፍ ማድረጋቸው…

የኢትዮ- አውሮፓ ህብረት ግንኙነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአውሮፓ ሕብረት የወዳጅነት ቡድን ከአውሮፓ ህብረት ጋር ያለውን የቆየ መልካም ግንኙነት የበለጠ በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል፡፡ የወዳጅነት ቡድኑ አባላት በኢትዮጵያ የአውሮፓ ሕብረት ተወካይ አምባሳደር…

ከ188 ሺህ በላይ በሚሆኑ የወንጀል ምርመራ መዝገቦች ላይ ውሳኔ ተሰጥቷል – ፍትሕ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ188 ሺህ በላይ በሚሆኑ የወንጀል ምርመራ መዝገቦች ላይ ውሳኔ መስጠቱን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ። በፍትሕ ሚኒስቴር አዘጋጅነት 4ኛው የፍትሕ ሚኒስቴር፣ የክልሎች ፍትሕ ቢሮዎችና የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ

አዲሰ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ይፋ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ የዓለም ነዳጅ ዋጋ ከሚያዝያ ወር 2015 ጀምሮ እስከሰኔ ወር መጨረሻ ድረስ አንጻራዊ…

ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በተከናወኑ ስራዎች ውጤት ተመዝግቧል – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ለማስፈን በተከናወኑ ሥራዎች የህዝቦች አንድነት እንዲጠናከር ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። በመድረኩ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም እንደገለጹት ÷ እንደሀገር ዘላቂ ሰላም ለማስፈን እና በማህበረሰቡ ውስጥ…

አቡዳቢ ለ“ብሪክሱ” የጋራ ባንክ ካፒታል እንደምትለቅ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የ“ብሪክስ” ሀገራት በጋራ ዕውን ላደረጉት “ኒው ዴቬሎፕመንት ባንክ” (ኤን.ዲ.ቢ) ተጨማሪ ካፒታል እንደምትለቅ ይፋ አደረገች፡፡ እንደ ሀገሪቷ የኢኮኖሚ ሚኒስትር አብደላ ቢን ቱቅ አል ማርሪ ÷ አቡዳቢ አባልነቷን ተጠቅማ…