ዓለምአቀፋዊ ዜና በጋቦን ወታደሩ የመንግስትን ስልጣን መቆጣጠሩን አስታወቀ Melaku Gedif Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋቦን ወታደራዊ አመራሮች የመንግስትን ስልጣን መቆጣጠራቸውን በይፋ አስታወቁ። የመንግስት ግልበጣው ከመካሄዱ ከደቂቃዎች በፊት የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን፥ ፕሬዚዳንት አሊ ቦንጎ በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው 64 ነጥብ 27 በመቶ ድምጽ በማግኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜታ ኩባንያ ለኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮች ስልጠና ሰጠ Shambel Mihret Aug 30, 2023 0 ሜታ ኩባንያ ለኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮች ስልጠና ሰጠ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሜታ ኩባንያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናው ኩባንያው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ግማሽ ያኅሉ የአውስትራሊያ ምርጥ አትሌቶች “ከድኅነት ወለል በታች” ይኖራሉ – ጥናት Alemayehu Geremew Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግማሽ ያኅሉ የአውስትራሊያ ምርጥ አትሌቶች “ከድኅነት ወለል በታች” እንደሚኖሩ የአውስትራሊያ ስፖርቶች ፋውዴሽን ጥናት አመላከተ፡፡ የሚያገኙት ዓመታዊ ገቢም አውስትራሊያ በደረጃዋ “ከድኅነት ወለል በታች” ብላ ከምትመድበው የ23 ሺህ የአውስትራሊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በስደት ወቅት የሚጠፉ ሰዎችን የተመለከተ መድረክ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በስደት ወቅት የሚጠፉ ሰዎችን የተመለከተ የከፍተኛ ኃላፊዎችና የተለያዩ ባለደርሻ አካላት መድረክ በአዲስ አበባ አፍሪካ ሕብረት አዳራሽ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ “በአፍሪካ የሚጠፉ ስደተኞችን ጉዳይ ምላሽ መስጠት፤ ከፖሊሲ እስከ እርምጃ”…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑ ተገለጸ Feven Bishaw Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመኸር እርሻ ከ8 ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ሙስጠፋ ሁሴን እንደገለፁት÷ ለ2015/16 የምርት ዘመን በክልሉ 8 ነጥብ 2 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጌታቸው ረዳ ከራሚዝ አልክባሮቭ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳደር ጌታቸው ረዳ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ራሚዝ አልክባሮቭ (ዶ/ር) ከተመራ ልዑክ ጋር በመቀሌ ተወያዩ። በውይይታቸውም÷ ተፈናቃዮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በተያዘው ክረምት ከ4 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ ተደርጓል – ኮሚሽኑ Melaku Gedif Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ክረምት እስካሁን ከ4 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ መደረጉን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም÷ በተለያዩ አካባቢዎች ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሰብዓዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዩክሬን ድሮኖች ሩሲያ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈጸማቸው ተሰማ Alemayehu Geremew Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሥድስት የሩሲያ ክልሎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ማድረሳቸው ተነገረ፡፡ ዩክሬን በምዕራባዊው ፕስኮቭ ከተማ በሚገኘው የሩሲያ አውሮፕላን ማረፊያ በፈጸመችው ጥቃትም ወታደራዊ ማመላለሻ አውሮፕላኖች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት ስራ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ Melaku Gedif Aug 30, 2023 0 አገልግሎቱ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት ስራ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት እና የማረጋገጥ ስራ እያከናወነ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የዲጂታል ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የወጪ ንግድ ትስስር ለማሻሻል እየተሰራ ነው – ሚኒስቴሩ Melaku Gedif Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የወጪ ንግድ ትስስር ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቻይና-አፍሪካ የእውቀት ሽግግር ሲምፖዚየም በቻይና ቤጂንግ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ…