የብልፅግና ፓርቲ ጽኅፈት ቤቶች “የጀጎል ቃል ኪዳን” የተሰኘ የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽኅፈት ቤት ከክልልና ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤቶች ጋር "የጀጎል ቃል ኪዳን" የተሰኘ የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረመ፡፡
የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ በሐረሪ ክልል ከነሐሴ 22 ቀን ጀምሮ የ2015…