የሀገር ውስጥ ዜና “አሸዋ ቴክኖሎጂስ” አዳዲስ የስማርት ቴክኖሎጂ ውጤቶቹን ይፋ አደረገ Alemayehu Geremew Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸዋ ቴክኖሎጂስ” አዳዲስ የስማርት ቴክኖሎጂ ውጤቶቹን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ቴክኖሎጂዎቹ ለአነስተኛ እና ጥቃቅን እንዲሁም ለከፍተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚሆኑና ለዘመናት የቆየውን ልማዳዊ አሰራር የሚቀይሩ እንደሆኑ ተገልጿል፡፡ የስማርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከልዩ ልዩ ቦታ ብንመጣም ፣ ልዩ ልዩ ማንነት ቢኖረንም ፣ የተለያየ ቋንቋ ብንናገርም፣ የተለያየ ሃይማኖት ብንከተልም ፣ ኢትዮጵያ ሲባል አንድ እንሁን… Shambel Mihret Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከልዩ ልዩ ቦታ ብንመጣም ፣ ልዩ ልዩ ማንነት ቢኖረንም ፣ የተለያየ ቋንቋ ብንናገርም፣ የተለያየ ሃይማኖት ብንከተልም ፣ ኢትዮጵያ ሲባል አንድ እንሁን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ1444ኛው የዒድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ መስተዳድሮች ለዓረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Amele Demsew Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ነገ ለሚከበረው 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በመልዕክታቸው÷ የኢድ አል አድሃ በዓልን ለተቸገሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ7 ነጥብ 5 በመቶ ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) Alemayehu Geremew Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በተያዘው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ 7 ነጥብ 5 በመቶ ያድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ገለጹ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ( ዶ/ር )ከአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የትራንስፖርት አገልግሎቱን ወደ ነበረበት ለመመለስ እየተሰራ ነው Alemayehu Geremew Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል የትራንስፖርት አገልግሎትን ወደ ነበረበት ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በክልሉ በየደረጃው የሚገኙ የትራንስፖርት ዘርፍ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በሙሉ አቅም ወደስራ እንዲገቡ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ተፈጽሟል – መንግሥት Feven Bishaw Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደሩ የሚያነሳውን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ጥያቄ ምላሸ ለመስጠት መንግስት በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ መፈጸሙን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሰላም ልኬት የሙከራ ጥናት ውጤት ማብሰሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Alemayehu Geremew Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስቴር ኢንተር ፒስ ከተባለ በዘላቂ ሰላም ግንባታ ላይ ከሚሰራ ዓለም አቀፍ ተቋም ጋር በመተባበር ያስጠናውን ''የኢትዮጵያ የሰላም ልኬት የሙከራ ጥናት ወጤት ይፋ አደረገ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም በመርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የትምህርት ትብብር ድርጅት ልዩ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሀ በዓልን ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በመርዳት እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሀ በዓልን ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በመርዳት እንዲያሳልፍ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ ምክር ቤቱ 1 ሺህ 444ኛውን የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ ለመላው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በ90 ቀናት በሚከናወኑ ስራዎች ላይ ውይይት አካሄዱ Feven Bishaw Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀዳማይ ልጅነት ንቅናቄ ትግበራ ልዩ ትኩረት በመስጠት በ90 ቀናት የሚሰሩ ሌሎች ስራዎችን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር መወያየታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ "ሕጻናት የነገ ተስፋ ለአዲስ አበባ” በሚል መሪ…