ሕዝበ ሙስሊሙ የአረፋ በዓልን ሲያብር በአንድነት እና በመረዳዳት ሊሆን ይገባል – ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ የአረፋ በዓልን ሲያብር በአንድነት፣ በመረዳዳትና የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ገለጹ፡፡
ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ÷ለ1 ሺህ 444ኛ ዓመተ…