ቴክ ኤሎን መስክ ለትዊተር አዲስ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሾሙ Alemayehu Geremew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤሎን መስክ ሊንዳ ያካሪኖን አዲሷ የትዊተር ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አድርገው ሾመዋቸዋል፡፡ የጣሊያን የዘር ሐረግ ያላቸው የ63 ዓመቷ ሊንዳ ያካሪኖ ÷ በትዊተር ኩባንያ ውስጥ በዋናነት በንግድ ሥራዎች ላይ ትኩረት አድርገው እንደሚሠሩ ኤሎን መስክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአትላንታ ከንቲባ “ክሪኤቲቭ ሃብ ኢትዮጵያ” የተሰኘውን ማዕከል ጎበኙ Alemayehu Geremew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የአትላንታ ከተማ ከንቲባ አንድሬ ዲከንስ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ“ክሪኤቲቭ ሃብ ኢትዮጵያ” ማዕከልን ጎበኙ፡፡ በከንቲባው የተመራው የልዑካን ቡድን በማዕከሉ በመገኘት በወጣት ሥራ ፈጣሪዎችና የፈጠራ ባለቤቶች የተሰሩ የፈጠራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካን ሃብቶችና ፀጋዎች ወደ ተጨባጭ የብልፅግና ዓቅም ለመቀየር የሰላምና ፀጥታ መረጋገጥ ወሳኝ ጉዳይ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Alemayehu Geremew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካን አያሌ ሃብቶችና ፀጋዎች ወደ ተጨባጭ የብልፅግና ዓቅም ለመቀየር የአፍሪካ የሰላምና ፀጥታ መረጋገጥ ምትክ የሌለው ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን አስታወቁ። ለዚህም ሁሉም የጋራ ኃላፊነት እንዳለበት በማህበራዊ…
የዜና ቪዲዮዎች በኢትዮጵያ የተሰራ የስንዴ መውቂያ ማሽን Amare Asrat May 12, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=okcAKntTy-k
የዜና ቪዲዮዎች አሁን ወደ ሩጫ የተመለስኩ ያህል ደስ ብሎኛል – ኮማንደር አትሌት ጌጤ ዋሚ Amare Asrat May 12, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=g52Jl6Tt1A4
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በታክስ ጉዳይ ላይ ከአምራቾችና አስመጪዎች ጋር ውይይት አደረጉ Alemayehu Geremew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በታክስ ጎዳዮች ዙሪያ ከአምራቾችና አስመጪዎች ጋር ውይይት ማካሄዳቸውን አስታወቁ፡፡ በውይይታቸውም የተሠሩና ለውጥ ማምጣት የጀመሩ የአገልግሎት ማሻሻያ የሪፎርም ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ መግባባት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከጀረር ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከጀረር ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ በሕዝቡ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች፣ በምርትና ምርታማነት ማሳደግ፣ በሰላምና ጸጥታ እንዲሁም በልዩ ኃይል መልሶ ማደራጀት ዙሪያ ምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላምና ብልጽግናን ማሳካት የሚያስችሉ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ተገንብተዋል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል Feven Bishaw May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነትን በማረጋገጥ የታሰበውን ብልጽግና ማሳካት የሚያስችሉ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት መገንባታቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ቴድሮስ አስፋውና ዳዊት በጋሻው በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ፖሊስ ምርመራውን እንዲያጠናቅቅ የ14 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ተፈቀደ Alemayehu Geremew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍድር ቤቱ ቴድሮስ አስፋውና ዳዊት በጋሻው በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ፖሊስ የሚያካሂደውን ምርመራ አጠናቆ እንዲቀርብ የ14 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ፈቅዷል፡፡ ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ ከዚህ በፊት በተሰጠው የ14 ቀን ጊዜ ውስጥ ተገቢ የምርመራ ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ ሁሉን አቀፍ የፀጥታ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ Amele Demsew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ ሀገራት ሁሉን አቀፍ የፀጥታ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንዳለባቸው የአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደኅንነት ኮሚሽነር ባንኮሌ አዴኦዬ አሳሰቡ። ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ ሀገራት…