የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ የወላይታ ዞን የድጋሚ ሕዝበ ውሣኔ በዞን ደረጃ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ አደረገ Feven Bishaw Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የወላይታ ዞን የድጋሚ ሕዝበ ውሣኔ በዞን ደረጃ የጊዜያዊ ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡ ቦርዱ ሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. በ1 ሺህ 812 ምርጫ ጣቢያዎች ላይ ያስፈጸመውንና 849 ሺህ 896 መራጮች ድምፅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለደቡብ ግንባር ሰራዊት ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Feven Bishaw Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ለደቡብ ግንባር ሰራዊት ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። በ18 ሄክታር ላይ የሚገነባው ሆስፒታል 4 ቢሊየን ብር የሚፈጅ ሲሆን፥ በሶስት ዓመት ተገንብቶ ለአገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ሀዋሳ ገቡ Mekoya Hailemariam Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ሀዋሳ ገቡ። ፕሬዚዳንቷ በሲዳማ ክልል ደረጃ የውሃ አካላት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለማስጀመር ነው ሀዋሳ የገቡት። የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለሌላ አገር ዜጎች በህገ ወጥ መንገድ እየተሰጠ ይገኛል ተባለ Tamrat Bishaw Jun 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለሌላ አገር ዜጎች በህገ ወጥ መንገድ እየተሰጠ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ ከሽብርተኝነት እስከ ዓለም አቀፍ ወንጀሎች ማስፈጸሚያ ሊውል የሚችለውን ድርጊት ማስቆም ያልተቻለበትን ምክንያት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘውን መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲሚንቶና የድንጋይ ከሰል ምርትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል- ማዕድን ሚኒስቴር Tamrat Bishaw Jun 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶና የድንጋይ ከሰል ምርትን ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከሲሚንቶና ከድንጋይ ከሰል አምራች ኩባንያዎች ጋር በ2016 በጀት ዓመት የምርት ዕቅድ ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ የማዕድን ሚኒስትር…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያዊው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዳኛ የቃለ መሃላ ሥነ-ስርዓት Amare Asrat Jun 23, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=et2kuyRCXOM
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ የህብረተሰቡ ድጋፍና ትብብር ሊጠናከር ይገባል – አቶኡሞድ ኡጁሉ Tamrat Bishaw Jun 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የህብረተሰቡ ድጋፍና ትብብር ሊጠናከር እንደሚገባ ክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አስገነዘቡ። በጋምቤላ ክልል ሰላምና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ህዝባዊ ውይይት ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ስርዓቱን ዲጂታላይዝ ለማድረግ የተጀመሩ ስራዎችን ለማጠናከር በትብብር መስራት ይገባል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Tamrat Bishaw Jun 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርዕይ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም “ባየናቸው ስራዎች በሀገራችን የጤና አገልግሎት እድገትን የሚያሳይ ተስፋ ሰጪ ለውጥ እንዳለ መረዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሴት ዲፕሎማቶች ተሳትፏቸውን በማጠናከር ለእኩልነትና ፍትህ ሊሰሩ ይገባል -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Tamrat Bishaw Jun 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴት ዲፕሎማቶች በዓለም አቀፍ መድረኮች ያላቸውን ተሳትፎ በማጠናከር ሴቶችን በእኩልነት የምትወክል ፍትሃዊ ዓለም ለመፍጠር ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ። ዓለም አቀፉ የሴት ዲፕሎማቶች ቀን "ሴቶች በዲፕሎሚሲው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮኬይን ዕፅ የያዘ የውጭ ሀገር ዜጋን አስመልጠዋል ተብለው የተከሰሱ 2 የፌዴራል ፖሊስ ዋና ኢንስፔክተሮች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ Tamrat Bishaw Jun 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮኬይን ዕፅ የያዘን የውጭ ሀገር ዜጋን አስመልጠዋል ተብለው የተከሰሱ ሁለት የፌዴራል ፖሊስ ዋና ኢንስፔክተሮች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጥቷል፡፡ ፍርድ ቤቱ በተከሳሾቹ ላይ ዐቃቤ ሕግ ያቀረባቸውን ከሰባት በላይ የሰው ምስክሮችን ቃል እና የሰነድ…