የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዙሪያ ተወያዩ Shambel Mihret May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ፓኪስታን ቢዝነስ ፎረም ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ልዑክ ከፓኪስታን መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በንግድ እና ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል። በውይይቱ የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው የ6ኛ እና 8 ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ቀናትን ይፋ አደረገ Amele Demsew May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ 6ኛ እና 8 ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ቀናትን ይፋ አድርጓል፡፡ የቢሮው የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ እንደገለጹት÷ የ 8ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 19 እና 20…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት የኮንትራት ውል ተፈረመ Shambel Mihret May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ49 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት የኮንትራት ውል ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) (ኢ/ር) እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው የጤና ተቋማት በመልሶ ማቋቋም አገልግሎት እየሰጡ መሆኑ ተገለጸ Amele Demsew May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና አፋር ክልሎች በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች በመልሶ ግንባታና ማቋቋም አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጤና ሚኒስቴር በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ማቋቋም አስተባባሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲጂታል የነዳጅ ግብይት ከዛሬ ጀምሮ በመላ አገሪቱ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ መደረግ ጀመረ Amele Demsew May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ክልሎች የዲጂታል የነዳጅ ግብይትን በሲቢኢ ብር እና ነዳጅ መተግበሪያ ማስጀመሩን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ። በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የዲጂታል የነዳጅ ግብይት ዛሬ በአዳማ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የስራ ሃላፊዎች እና የኦሮሚያ…
ስፓርት ባህር ዳር ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ Mikias Ayele May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በሞሃመድ ናስር ግብ መምራት ቢችልም ሃብታሙ ታደሰ አስቆጥሮ በአንድ አቻ ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው – የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ Amele Demsew May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለፀ፡፡ በዚህም በግለሰብና በተቋማት በተያዙ 80 ሺህ ችግኝ ጣቢያዎች ችግኝ የማፍላት ስራው እየተሰራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ባለፉት 9 ወራት ከ28 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Shambel Mihret May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከመደበኛና ከአገልግሎት ገቢ ከ28 ነጥብ 28 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ፡፡ በቢሮው የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን የሥራ ሂደት ዳይሬክተር አቶ አግማስ ጫኔ እንደገለጹት÷ ባለፉት ዘጠኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውጪ የሚገቡ የኢንዱስትሪ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የበለጠ መስራት ይገባል – የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር Tamrat Bishaw May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር የሚገቡ የኢንዱስትሪ ነክ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት የበለጠ መስራት ይገባል ሲሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ታምርት ሃገራዊ ንቅናቄ አካል የሆነ የጥቃቅን አምራች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ማረጋገጥ የሚችል የማምረት አቅም አላት -የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት Mikias Ayele May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ማረጋገጥ የሚችል የማምረት አቅም እንዳላት የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ገለፀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባሰፈረው ፅሁፍ÷ ኅብረትን፣ ልማትን እና አንድነትን ገንዘብ ካደረግን ኢትዮጵያ ማምረት ትችላለች…