Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለአገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የራሱን አስተዋጽኦ ለማበርከት ዝግጁ ነው- የጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለአገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የራሱን አስተዋጽኦ ለማበርከት ዝግጁ መሆኑን የጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ ዶክተር መብራቱ አለሙ ገለጹ። የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ዶክተር መብራቱ አለሙ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ። የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ዛሬ እንደሚጠናቅ ይጠበቃል። የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2015 በአምራቹና በፋይናንስ አቅራቢ ተቋማት መካከል የነበረውን የቅንጅት ክፍተት…

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጫላ ዋታን (ዶ/ር) ጨምሮ 15 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጫላ ዋታን (ዶ/ር) ጨምሮ 15 ተከሳሾች ላይ ከ195 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች…

የፌደራል ፖሊስ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ8 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ሥምንት ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ፣ በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን እና በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል መሆኑ…

አቶ ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ስቴፋን ጆቢን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ስቴፋን ጆቢን ጋር ተወያይተዋል። አቶ ኦርዲን ÷አምባሳደር ስቴፋን ጆቢን እና ልዑካቸው የሠላም፣ የመቻቻልና የአብሮነት ከተማ የሆነችውን የሐረር ከተማ በመጎብኘታቸው…

ባለፉት 9 ወራት ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል – የስራና ክህሎት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል መፍጠር መቻሉን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከ3 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር አቅዶ÷ ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል መፍጠር…

በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩት በእነ ወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) መዝገብ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩት እነ ወንደሰን አሰፋን (ዶ/ር) ጨምሮ በሶስት ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት፥ ፖሊስ በሽብር…

በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዞኖች ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው ዓመት በድርቅ ለተጎዱ 10 ዞኖች ከ26 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነትና የተለያየ ድጋፍ መደረጉን የክልሉ ቡሳ ጎኖፋ ተቋም ገለጸ። ድጋፉ ከፌዴራልና ከክልሉ መንግሥት፣ መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት እንዲሁም ከተለያዩ…

ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ለመንግስት ሰራተኞች 45 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ለመንግስት ሰራተኞች 45 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡   ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን የደመወዝ ጭማሪውን ያደረጉት በፈረንጆቹ የፊታችን ግንቦት 14 ቀን የሚካሄደውን አጠቃላይ…

ፔንታገን ለዩክሬን የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር እርዳታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት ለዩክሬን ወታደራዊ እርዳታ የሚውል 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የገንዘብ እርዳታው በዋናነት የዩክሬንን መከላከያ የማጠናከር አላማ ሲኖረው፥ በተለይም ለአየር መቃወሚያ፣ ለጦር መሳሪዎች እና…