Fana: At a Speed of Life!

የፓኪስታን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካሃን በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር ኢምራን ካሃን በቁጥጥር ስር ዋሉ። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር በኢስላማባድ በሚገኘው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሀገሪቱ ወታደራዊ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ኢምራን ካሃን በሙስና ተጠርጥረው…

ኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ  የፓሊሲ ማሻሻያዎችን እያደረገች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ የፓሊሲ ማሻሻያዎችን እያደረገች መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የቢዝነስ ፎረም ዛሬ በፓኪስታን  በካራቺ…

ሩሲያ 78ኛውን የድል ቀን እያከበረች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ናዚ ጀርመንን ያሸነፈችበትን 78ኛ ዓመት የድል ቀን እያከበረች ነው፡፡ በሞስኮ ቀዩ አደባባይ እየተከበረ በሚገኘው የድል ቀን የቀደሞዋ ሶቪየት ህብረት አካል የነበሩ ሀገራት መሪዎችን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ ሀገራት…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ዙሪያ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በሀገረ-መንግሥት ግንባታና ብሔራዊ ማንነት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እያካሄዱ ነው። የጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ መብራቱ ዓለሙ (ዶ/ር) የምክክር መድረኩ…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ከዓለም አቀፉ ተራድዖ ድርጅት አስተባባሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ ተራድዖ ድርጅት አስተባባሪዎች ጋር ተወያዩ። ውይይቱ በክልሉ በጦርነት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ለማቋቋም እየተከናወኑ ባሉ ስራዎች ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ነው…

ከ404 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሚያዝያ 20 እስከ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 404 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ተይዘዋል፡፡ ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ የመጀመሪያውን በረራ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ ከ20 ዓመት በኋላ የመጀመሪያውን በረራ  በዛሬው እለት አድርጓል፡፡ አየር መንገዱ ወደ ካራቺ ባደረገው በረራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት…

የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የፓናል ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ”ኢትዮጵያዊ የፖሊሲ ማዕቀፍ ለኢንዱስትሪ ትስስር በሚል መሪ ሃሳብ” የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የፓናል ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማሳደግ የግብዓት ትስስር ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ…

ዓለም አቀፍ የአፍሪካ ኢኖቬሽን ዲጂታል ጉባኤ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአፍሪካ ኢኖቬሽን ዲጂታል ጉባኤ ሰኔ 7 እና 8 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ጉባኤው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኤክስቴንሽያ ሊሚትድ ተቋም ጋር በትብብር እንደሚዘጋጅ…