በቻይና – አሜሪካ ግንኙነት የታይዋን ጉዳይ ለድርድር የማይቀርብ ቀይ መሥመር ነው – ቺን ጋንግ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ እና ቻይና ቀጣይ ግንኙነት የታይዋን ጉዳይ ለድርድር የማይቀርብ እና የማይጣስ ቀይ መሥመር መሆኑን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ አስታወቁ፡፡
በታይዋን ግዛት ጉዳይ የሚነሱት ጥያቄዎች የቻይና የውስጥ ጉዳይ እንደሆኑም ነው ቺን…