ዓለምአቀፋዊ ዜና በፈረንጆቹ 2100 የሂማሊያ የበረዶ ግግር 75 በመቶ ሊቀልጥ እንደሚችል ሪፖርት አመላከተ Meseret Awoke Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2100 ከሂማሊያ የበረዶ ግግር ውስጥ 75 በመቶው ሊቀልጥ እንደሚችል ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ። በእስያ ሂንዱ ኩሽ ሂማሊያ የሚገኘው የበረዶ ግግር ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ፍጥነት እየቀለጠ መሆኑንም ተመራማሪዎቹ ገልጸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ መረጃ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ Amele Demsew Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያጠናውየማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ የመረጃ ስርጭት ሀገራዊ ሪፖርት ይፋ ሆኗል ። ከታኅሣሥ 2014 ዓ.ም እስከ ታኅሣሥ 2015 ዓ.ም÷ በፌስቡክ፣ ቲዊተር፣ ዩቲዪብ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ ምግብ ደህንነት እና የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር ስትራቴጂዎች ላይ ያተኮረ ስብስባ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የምግብ ደህንነት እና የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር ስትራቴጂዎች ላይ ያተኮረ የሚኒስትሮች ስብስባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ለሁለት ቀናት የሚቆየው ጉባኤ አላማ ስትራቴጂዎቹ…
ጤና የድባቴ መንስኤ ፣ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች Feven Bishaw Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ሰው ከገባበት ሀዘን ወይም ጥሩ ያልሆነ ስሜት በቶሎ መላቀቅ ካልቻለ የድባቴ ስሜት አጋጥሞታል ማለት ይቻላል፡፡ የድባቴ ስሜት በብዙ ሰዎች ላይ የሚከሰት ችላ ከተባለ ግን የአዕምሮ ጤናን የሚያውክ ደረጃ እንደሚደርስ የህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና በ10 ዓመታት ውስጥ የከተሞች የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦትን ወደ 100 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ ነው Tamrat Bishaw Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ያለውን የከተሞች የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ወደ መቶ በመቶ ለማሳደግ መታቀዱን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ 14ኛው ሀገር አቀፍ የኢትዮጵያ ከተሞች የውኃ አገልግሎት መድረክ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ንቅናቄው የኦዲት ባለሙያዎች መድረክ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ንቅናቄው አጋዥ የኦዲት ባለሙያዎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ በተከናወኑ የኦዲት ሥራዎች መንግስት ሊያጣ የነበረውን በቢሊየን የሚቆጠር የታክስ ገቢ ማግኘት ተችሏል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ከ8 ሚሊየን በላይ ፍልሰተኞች ጥገኝነት እና ዓለም አቀፍ ጥበቃ ይሻሉ – የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን Tamrat Bishaw Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከ8 ሚሊየን በላይ ፍልሰተኞች ጥገኝነት እና ዓለም አቀፍ ጥበቃ እንደሚፈልጉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የዓለም የስደተኞችን ቀን ዛሬ በአዲስ አበባ በኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት እያከበረ ነው። የዘንድሮውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የዓየር የትራንስፖርት ማኅበር ጉባኤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የዓየር የትራንስፖርት ማኅበር (አያታ) በአፍሪካ ላይ ያተኮረውን ጉባዔውን ዛሬ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል። “የአቪዬሽን ዘርፉን አቅም መጠቀም” በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደው ጉባዔ÷ በአፍሪካ አቪዬሽን ዘርፍ ያሉ እድሎች እና ፈተናዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የወል እውነታዎች ላይ በማተኮር ሀገርን ማጽናት ይገባል – አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ Shambel Mihret Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወል እውነታዎች ላይ በማተኮር ሀገርን ማጽናት እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ ገለፁ፡፡ “መፍጠንና መፍጠር፤ የወል ዕውነቶችን የማጽናት ቀጣይ የትግል ምዕራፍ” በሚል መሪ ሀሳብ ለምክር ቤት አባላት፣ ለሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን ጊዜያዊ የሕዝበ ውሳኔ ድምፅ ውጤት ይፋ ሆነ Meseret Awoke Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ጊዜያዊ የሕዝበ ውሳኔ ድምፅ ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ በዚሁ መሰረት በወላይታ ሶዶ ከተማ ጊዜያዊ የሕዝበ ውሳኔ አንዳንድ ምርጫ ጣቢያዎች ድምፅ ውጤት ይፋ መሆኑን ከዞኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ በተመሳሳይ…