ዓለምአቀፋዊ ዜና በሩዋንዳ በጎርፍ አደጋ የ109 ሰዎች ሕይወት አለፈ Mikias Ayele May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በምዕራባዊ ሩዋንዳ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ እስካሁን የ 109 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ አደጋው የተከሰተው በምዕራባዊ ሩዋንዳ አካባቢ የሚገኘው የሴቤያ ወንዝ በመሙላቱ የተከሰተ ነው፡፡ ከጎርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በለውጡ ማግስት የነበሩ አበይት ሁነቶችን ሰንዶ የያዘው “የለውጥ ጎዳና” የተሰኘ መሕፍ ለተመራማሪዎች ጠቃሚ ግብዓት ሆኖ ማገልገል እንደሚችል ተመለከተ Tamrat Bishaw May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ ማግስት የነበሩ አበይት ሁነቶችን ሰንዶ የያዘው እና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጀው “የለውጥ ጎዳና” የተሰኘ መጽሐፍ ለተመራማሪዎች ጠቃሚ ግብዓት ሆኖ ማገልገል እንደሚችል ተመለከተ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለምአቀፉ የምጣኔ ሐብት ውጥረት ካልረገበ አፍሪካ ለጉዳት ትጋለጣለች – አይ. ኤም. ኤፍ Alemayehu Geremew May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና እና በአሜሪካ ጎራ ተከፍሎ የተካረረው የንግድ ምጣኔ ሐብታዊ ውጥረት ካልረገበ አፍሪካ ለዘላቂ ምጣኔ ሐብታዊ ጉዳት ልትዳረግ እንደምትችል ዓለምአቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) አስጠነቀቀ፡፡ አይ ኤም ኤፍ ይፋ ባደረገው መረጃ ሁለቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የባለድርሻ አካላት ምክክር እየተካሄደ ነው Feven Bishaw May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። የመድረኩ ዓላማ በፓርኩ ያለውን ዕድል ለማሳየትና ባለሀብቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ወንጀል ለመፈፀም በማሰብ ቦምቦችን ደብቀው ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ12 ቀን ጊዜ ተፈቀደ Mikias Ayele May 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሽብር ወንጀል ለመፈፀም በማሰብ 10 ቦምቦችን በቤት ውስጥ ደብቀው ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ 12 ቀን ጊዜ ፈቀደ። ህገ መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለማፍረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የነዳጅ ግብይትን በዲጂታል ለማድረግ ዝግጅት ተጠናቀቀ Tamrat Bishaw May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የነዳጅ ግብይቱን ሙሉ በሙሉ በዲጅታል ለማድረግ የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ንግድ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ተስፋዬ ገሾ ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ በክልሉ ከነገ ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ብቻ…
ስፓርት የአፍሪካ ከ18 እና ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል Mikias Ayele May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ ንዶላ ሲካሄድ የቆየው 2ኛው የአፍሪካ ከ18 እና ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ በሻምፒዮናው መዝጊያ ዕለት የቡድን 5 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች በተለያዩ ርቀቶች ይሳተፋሉ፡፡ አሁን ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የተሳካ የሰላም ሂደት ለሱዳን ትምህርት ይሰጣል -አምባሳደር ጀማል በከር Tamrat Bishaw May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀማል በከር አብዱላ ሱዳን ወደ ሶስተኛ ሳምንት የገባውን ግጭት ለማስቆም ከኢትዮጵያ የተሳካ የሰላም ሂደት ልትማር እንደሚገባ ገለጹ። በፓኪስታን የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ መቀመጫቸውን በኢስላማባድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የፍልሰተኞች ጉዳይ የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የፍልሰተኞች ጉዳይ የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት በናይሮቢ ይፋ ተደርጓል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራትን የትብብር ማዕቀፍ በፍልሰተኞች አስተዳደርም ሆነ በሌሎች ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት 12ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ ዮሐንስ ደርበው May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት 12ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ባስተላለፈው የምስጋና መልዕክት÷ የገበታ ለትውልድን ጥሪ ተቀብላችሁ ኃላፊነት ስለወሰዳችሁ፤ ለመጪው ትውልድ የምትመጥን ኢትዮጵያን ለመገንባት…