የሀገር ውስጥ ዜና የአቶ ግርማ የሺጥላ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ Mikias Ayele Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቶ ግርማ የሺጥላ የቀብር ሥነ-ሥርዓት በትውልድ ቦታቸው ሰሜን ሸዋ ዞን መሃል ሜዳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በቀብር ሥነ-ሥርዓቱ የአቶ ግርማ የሺጥላ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ ባልደረቦች እንዲሁም የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ መምህራንና የዘርፉ አመራሮች በመዲናዋ የተገነቡ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Mikias Ayele Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራንና የትምህርት አመራሮች በመዲናዋ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። መምህራኑ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኘውን የገበያ ማዕከል፣ መገናኛ አከባቢ በመገንባት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቩዋር የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ Shambel Mihret Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቩዋር ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎችን ለመጎብኘት አዲስ አበባ ገብተዋል። የልዑካን ቡድኑ አባላት ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ግርማ የሺጥላ የኖረው ለህዝብ ዓላማ ነው -ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) Shambel Mihret Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ግርማ የሺጥላ የኖረው ለህዝብ ዓላማ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በአቶ ግርማ የሺጥላ አስከሬን ሽኝት ላይ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ግርማ የተሰዋለትን ዓላማ ከዳር ለማድረስ ከምንጊዜውም በላይ በመረባረብ ብልፅግናችን በፅንፈኞች የማይደናቀፍ መሆኑን እናረጋግጣለን-አቶ አደም ፋራህ Shambel Mihret Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ግርማ የተሰዋለትን ዓላማ ከዳር ለማድረስ ከምንጊዜውም በላይ በመረባረብ ብልፅግናችን በፅንፈኞች የማይደናቀፍ መሆኑን እናረጋግጣለን ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ አቶ አደም በአቶ ግርማ የሺጥላ አስከሬን…
ትንታኔና አስተያየት አቶ ግርማ የሺጥላ ማን ናቸው? Shambel Mihret Apr 30, 2023 0 አቶ ግርማ የሺጥላ ወ/ጻዲቅ ከእናታቸው ከወይዘሮ ዘውዴ ስመኝ ከአባታቸው ከአቶ የሺጥላ ወልደጻዲቅ በቀድሞው ሸዋ ክፍለ ሃገር በመንዝና ግሼ አውራጃ በጌራ ምድር ወረዳ መሃል ሜዳ ከተማ ህዳር 17 ቀን 1967 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ዕድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ የአንደኛና መለስተኛ 2ኛ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና “አቶ ግርማ ሕዝብን ለማገልገል ድንበር የማያውቁ መሪ ነበሩ”- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ግርማ ሕዝብን ለማገልገል ድንበር የማያውቁ መሪ ነበሩ ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአቶ ግርማ የሽጥላ አስከሬን ሽኝት ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት÷የአቶ ግርማ ሞት ለእኛ አሳዛኝም፣ አስደንጋጭም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቶ ግርማ የሺጥላ አስከሬን በወዳጅነት አደባባይ ሽኝት ተደረገለት Mekoya Hailemariam Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቶ ግርማ የሺጥላ አስከሬን ሽኝት በወዳጅነት አደባባይ ተከናወነ። የአቶ ግርማ የሺጥላ አስከሬን በማርሽ ቡድን፣ በወዳጅ ዘመዶቻቸው እና በስራ ባልደረቦቻቸው ታጅቦ ወዳጅነት አደባባይ ደርሷል። በወዳጅነት አደባባይም÷ የአቶ ግርማ የሺጥላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጀርመኑ መራሂ መንግስት በሚቀጥለው ሣምንት ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ Amele Demsew Apr 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መራሂ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ በሚቀጥለው ሣምንት ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ፡፡ መራሂ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ በኢትዮጵያ ቆይታቸውም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዲሁም ከፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ እና ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዛምቢያ በተካሄዱ የታዳጊዎችና የወጣቶች አትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው Amele Demsew Apr 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ቀን በዛምቢያ ንዶላ በተካሄዱ የታዳጊዎችና የወጣቶች አትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በዚህም በ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ከ20 ዓመት በታች አስማረች አንለይ 1ኛ ሆና በማጠናቀቋ የወርቅ ሜዳሊያ ስታጠልቅ፣…