በኢትዮጵያ ግብርናና ኢነርጂ ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው የእንግሊዝና ቱርክ ኩባንያዎች አስታወቁ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝና ቱርክ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በግብርና እና ኢነርጂ ኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው አስታውቀዋል።
ከሚያዚያ 18 እስከ 20/ 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢንቨስትመንት ፎረም በርካታ የውጭ ሀገራት…