ቢዝነስ የኢትዮጵያን የልዩ ቡና ማስተዋወቂያ ኤክስፖ በኦሬገን ተካሄደ Tamrat Bishaw Apr 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የልዩ ቡና ማስተዋወቂያ ኤክስፖ በኦሬገን ግዛት ፖርትላንድ ከተማ ተካሄዷል። የኢትዮጵያን ልዩ ቡና ለማስተዋወቅ የተዘጋጀው መርሐ-ግብር ከግብርና ሚኒስቴር፣ ከቡናና ሻይ ባለስልጣን እንዲሁም ከኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር በተውጣጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ዞን በ136 ሚሊየን ብር የጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Tamrat Bishaw Apr 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ሁለት ወረዳዎች በ136 ሚሊየን ብር የጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። ፕሮጀክቱ ከዓለም ባንክ በተገኘ ብድር የሚከናወን ሲሆን፥ ቁፋሮውን የኦሮሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ ዋና ፀሐፊ በሱዳን ጉዳይ ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር መከሩ Tamrat Bishaw Apr 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በሱዳን አለመረጋጋት ዙሪያ ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር መክረዋል፡፡ ዋና ፀሐፊው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ ከእንግሊዝ፤ ካናዳ እና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር…
የዜና ቪዲዮዎች በአማራ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ Amare Asrat Apr 28, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=KW3mwYekY1g
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመቆጣጠር በሚጥሩ ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የጸጥታና… Tamrat Bishaw Apr 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመቆጣጠር በሚጥሩ ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ እጥረት እንዳለ የሚያስመስሉ ማደያዎች ከነዳጅ ሥርጭት ይታገዳሉ Alemayehu Geremew Apr 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዳጅ በመደበቅ የነዳጅ እጥረት የተፈጠረ አስመስለው ሕዝብ የሚያማርሩ ማደያዎች ከነዳጅ ሥርጭቱ እንደሚታገዱና እንደሚታሸጉ ተገለጸ፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሳኅረላ አብዱላሂ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ ከትራንስፖርትና ሎጅስቲክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ ዳዊት በጋሻውና ቴድሮስ አስፋው የሽብር ወንጀል ተሳትፎ አላቸው ተብሎ በቀረበባቸው የጥርጣሬ መነሻ ላይ ለተጨማሪ ምርመራ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ… ዮሐንስ ደርበው Apr 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ዳዊት በጋሻውና ቴድሮስ አስፋው የሽብር ወንጀል ተሳትፎ አላቸው ተብሎ በቀረበባቸው የጥርጣሬ መነሻ ላይ ለተጨማሪ ምርመራ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ተፈቀደ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1 ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ተጠርጣሪዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ድጋፍ በሱዳን የነበሩ ቻይናውያን በመውጣታቸው እናመሠግናለን – ቻይና ዮሐንስ ደርበው Apr 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኩል በተደረገ ከፍተኛ እገዛ በሱዳን የሚገኙ በርካታ ቻይናውያን በሠላም ከሀገሪቷ መውጣታቸውን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢያን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…
ቢዝነስ ፎረሙ የውጭ ኩባንያዎችን በመሳብ ውጤትማ ነው ተባለ Alemayehu Geremew Apr 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሦስት ቀናት የተካሄደው የኢንቨስትመንት ፎረም የውጭ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሰማሩ ዕድል መፍጠሩ ተመለከተ፡፡ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አቅም ለማስተዋወቅ ላለፉት ሦስት ቀናት በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ መዳረሻ ሀገራትን ለማስፋት የሚደረገው ጥረት መቀጠሉ ተገለጸ Tamrat Bishaw Apr 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ መዳረሻ ሀገራትን ለማስፋት የሚደርገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ፡፡ የሰለጠነ የሰው ኃይል ወደ ስዊድን መላክ ስለሚቻልበት ሁኔታ በስዊድን እና አካባቢው ሀገራት የሥራ አመቻች አካላት ጋር ውይይት…