የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ ከኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቯር ልዑካን ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተደዳድር ሽመልስ አብዲሳ ከኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቯር የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ሽመልስ በኦሮሚያ ክልል በግብርና ስራዎች የተከናወኑ ውጤታማ ተሞክሮዎችን ለልዑካኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎች ዝርዝር ይፋ አደረገ Mikias Ayele Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በአማራ ክልል እየወሰደ ባለው እርምጃ በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል በአማራ ክልል እየወሰደ ባለው እርምጃ ህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከ200 በላይ የከተማ ከንቲባዎች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመላው ኢትዮጵያ ለመጡ ከ200 በላይ የከተማ ከንቲባዎች ገለጻ አድርገዋል። በመድረኩ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች መገኘታቸውንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ የውይይ መድረኩ የበለፀጉ…
ስፓርት በዛምቢያ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው Mikias Ayele Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በዛምቢያ ንዶላ እየተካሄደ ባለው ከ20 ዓመት በታች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ሁለተኛ ቀኑን ባስቆጠረው ውድድር ዛሬ የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከታትለው በመግባት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በህቡዕ አደረጃጀት ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎች ከጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ዋሉ Mikias Ayele Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሣሪያዎች፣ ቦንቦችና ተቀጣጣይ ፈንጂዎች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በሩሲያ ላይ የምታደርገውን ጫና ሃያላን ሀገራት እየተቃወሙት ነው ተባለ Mikias Ayele Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሩሲያ ላይ የምታደርገውን ጫና ሃያላን ሀገራት እየተቃወሙት እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ህንድ፣ ብራዚል፣ደቡብ አፍሪካ፣ ፓኪስታን እና ሌሎች በኢኮኖሚ ያደጉ ሀገራት የባይደን አስተዳደር በሩሲያ ላይ የሚያደርገውን ጫና የተቃወሙ ሀገራት መሆናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵየ የዓለም አቀፍ የወጣት ስራ ፈጣሪዎች ጥምረት አባል ሆነች Mikias Ayele Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵየ የዓለም አቀፍ የወጣት ስራ ፈጣሪዎች ጥምረት አባል ሆናለች፡፡ በቻይና ተነሳሺነት የተመሰረተው የዓለም አቀፍ የወጣት ስራ ፈጣሪዎች ጥምረት ጉባኤ በቻይና ቤጂንግ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩም ኢትዮጵያን በመወከል የኢትዮጵያ ወጣቶች የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቶ ግርማ የሺጥላ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ Mikias Ayele Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቶ ግርማ የሺጥላ የቀብር ሥነ-ሥርዓት በትውልድ ስፍራቸው ሰሜን ሸዋ ዞን መሃል ሜዳ ከተማ ተፈጽሟል፡፡ በቀብር ሥነ-ሥርዓቱ የአቶ ግርማ የሺጥላ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ ባልደረቦች እንዲሁም የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በበሪሶ አመሎ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የጅቡቲ ዶራሌህ ሁለገብ ወደብን ጎበኘ Mikias Ayele Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የጅቡቲ ዶራሌህ ሁለገብ ወደብን ጎብኝቷል፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚው እና ልዑካቸው ከጅቡቲ ወደቦች ዓለም አቀፍና የነጻ የንግድ ቀጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቶ ግርማ የሺጥላ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ Mikias Ayele Apr 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቶ ግርማ የሺጥላ የቀብር ሥነ-ሥርዓት በትውልድ ቦታቸው ሰሜን ሸዋ ዞን መሃል ሜዳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በቀብር ሥነ-ሥርዓቱ የአቶ ግርማ የሺጥላ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ ባልደረቦች እንዲሁም የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…