የአሶሳ -ዳለቲ -ካማሺ- ባሮዳ የመንገድ ፕሮጄክት በተያዘለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጠናል – ነዋሪዎች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል መንገዶች አስተዳደር የሚሰራው አሶሳ -ዳለቲ -ካማሺ- ባሮዳ የመንገድ ፕሮጄክት በተያዘለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ለማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውሶች ተጋልጠናል ሲሉ የክልሉ ነዋሪዎች ለፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት ቅሬታቸውን ተናገሩ፡፡…