የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Apr 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡ አርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የኦሮሞን ሕዝብ ብሶት፣ ድል፣ ተስፋ እና ደስታ በውብ ጥበብ ሲያጎላ የኖረ መሆኑን ከንቲባዋ በማኅበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያን የመልሶ ማቋቋም ስራ ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች Tamrat Bishaw Apr 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያን የመልሶ ማቋቋም ስራዎች ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ…
ስፓርት አትሌት መገርቱ ዓለሙ እና ታምራት ቶላ በለንደን ማራቶን 2ኛ እና 3ኛ ወጡ Tamrat Bishaw Apr 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሔደው የለንደን 2023 ማራቶን ከሴቶች አትሌት መገርቱ ዓለሙ 2ኛ እንዲሁም ከወንዶች አትሌት ታምራት ቶላ 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቁ፡፡ በተጨማሪም በወንዶች ልዑል ገብረ ሥላሴ 4ኛ እና ሰይፉ ቱራ 5ኛ ደረጃን ይዘው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Apr 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሃመር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የቆየ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ …
የሀገር ውስጥ ዜና በመንግስት ጤና ተቋማት ዲጅታላይዝ የመድሃኒት ስርጭት አገልግሎት ተግባራዊ እየተደረገ ነው Shambel Mihret Apr 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት ሆስፒታሎች፣ ጤና ጣቢያዎችና የከነማ መድሃኒት ቤቶች ዲጅታላይዝ የመዲሃኒት ስርጭት አገልግሎት ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታውቋል። የአገልግሎቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ንጉሴ÷መድሃኒትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የሥራ እንቅስቃሴን በመገደብ ኢኮኖሚ እንዲደቅ የሚጥሩ አካላት ሊታረሙ ይገባል – የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ Shambel Mihret Apr 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እንቅስቃሴን በመገደብ የክልሉ ኢኮኖሚ እንዲደቅ እና የሕዝቡ ኑሮ እንዲጎሳቆል የሚጥሩ አካላት ሊታረሙ እንደሚገባ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገልጿል። የቢሮው ሃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው የአማራ ክልል ወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ Shambel Mihret Apr 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንት ኪሎ ሜትር የሸፈነ 9ኛው ዙር የ"ፋን ኢትዮጵያ የጎዳና ላይ ሩጫ" በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል። ውድድሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሳተፉ ስፖርተኞችን ለመምርጥና ለማብቃት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው ተገልጿል። በውድድሩ ላይ መልዕክት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከሱዳን እያስወጡ ነው Melaku Gedif Apr 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካን ጨምሮ የተለያዩ የውጭ ሀገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከሱዳን ማስወጣት ጀምረዋል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን÷ በሱዳን ካርቱም የሚገኙ ዲፕሎማቶች እና ቤተሰቦቻቸው በዛሬው ዕለት ሀገሪቷን ለቀው መውጣታቸውን ተናግረዋል፡፡ ዲፕሎማቶቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Apr 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ድምፃዊው ለረዥም ጊዜ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቷል። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በድምፃዊው ሞት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ህፃን አፍኖ በመውሰድ ክፍያ የጠየቀው ግለሰብ እና ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ Mikias Ayele Apr 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአምስት አመቱን ህፃን አፍኖ በመውሰድ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ክፍያ የጠየቀው ግለሰብና ግብረ አበሮቹ በቁጥርር ስር ውለው ምርመራ መጀመሩ ተገለፀ፡፡ በህፃኑ እገታ ዋና ወንጀል ፈፃሚ የሆነው አማኑኤል ተክላይ የተባለው ግለሰብ ቤተሰባዊ ጉዳይን…