የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው አልሻባብ በኢትዮ-ሶማሊያ ድንበር አካባቢ ሊፈጽም የነበረው ጥቃት ከሸፈ Alemayehu Geremew Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የአልሸባብ ቡድን በዛሬው ዕለትበኢትዮ-ሶማሊያ ድንበር ዶሎ አካባቢ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር ከሽፏል፡፡ ቡድኑ አጥፍቶ ጠፊ በማሰማራት በአካባቢው ጉዳት ለማድረስ ያደረገውን ሙከራ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሠራዊት በተሳካ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካራማራው ጀግና ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ Mikias Ayele Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካራማራው ጀግና ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ቀብር ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት በቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል፡፡ በቀብር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች፣ ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል፡፡ ሻለቃ ባሻ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን ከድምፅ የፈጠነ ሚሳኤል መስራቷን ይፋ አደረገች Alemayehu Geremew Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ኃይፐር ሶኒክ ሚሳኤል ሠርታ ለዕይታ አቀረበች፡፡ የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ÷ አዲሱ ኃይፐር ሶኒክ ሚሳኤል በቀጣናው ዘላቂ ደኅንነታችንን ለማረጋገጥ ይረዳናል ማለታቸውን አር ቲ ዘግቧል። በፋርስ ቋንቋ “ፋታህ” ወደ አማርኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና 3ኛው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሣምንት መከበር ጀመረ Alemayehu Geremew Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)3ኛው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሣምንት በአዲስ አበባ መከበር ጀመረ፡፡ ክብረ-በዓሉ በጊዮን ሆቴል እየተካሄደ ያለው “የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ንቁ ተሳትፎ ለዘላቂ ሠላም ፣ ለሰብዓዊ መብቶች መከበርና ለመልካም አስተዳደር ግንባታ በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በህጋዊነት እንዲሸፈን ደላሎች ከመንግስት ተቋማት ጋር እንደሚመሳጠሩ ተገለፀ Mikias Ayele Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በህጋዊነት ተሸፍኖ እንዲካሄድ ደላሎች ከመንግስት ተቋማት ሰራተኞች ጋር እንደሚመሳጠሩ ታውቋል። በድርጊቱም የትምህርት ምዘና ውጤትን ከሚሸጡ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት እስከ ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ሰራተኞች ተሳታፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሳዶካን ከ28ኛው የተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ሳንዶካን ደበበ ከ28ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድናን አሕመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ሳዶካን ደበበ÷ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማሽን ተከላ ግንባታ ስራን አስጀመረ Melaku Gedif Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማሽን ተከላ ሥራን ለማከናወን የሚያስችለውን የግንባታ ፕሮጀክት አስጀምሯል፡፡ ፕሮጀክቱ በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚስተዋለውን የግብዓት አቅርቦት እጥረትን የሚያቃልሉ የኮንክሪት…
የሀገር ውስጥ ዜና 14ኛው የኢጋድ የመሪዎች ጉባዔ የፊታችን ሰኞ በጅቡቲ ይካሄዳል Meseret Awoke Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የመሪዎች ጉባኤ በሚቀጥለው ሰኞ በጅቡቲ እንደሚካሄድ ተገለጸ። ድርጅቱ እንዳለው በጉባዔው ላይ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና የሥራ ኃላፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 13ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከፊታችን ሰኔ 26 እስከ 27 ቀን ይሰጣል Shambel Mihret Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 የትምህርት ዘመን ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ/ር)÷ ክልል አቀፍ የ8ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን የበቆሎና ማሽላ ሰብሎች ላይ ተምች ተከሰተ Meseret Awoke Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአመራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የበቆሎና ማሽላ ሰብሎች ላይ ተምች መከሰቱ ተገለፀ። ተምቹ በዞኑ ሦስት ወረዳዎች ላይ መከሰቱን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል። የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ የሰብል ልማት ቡድን መሪ አቶ አበበ…