ሩሲያ በኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ጉዳይ ከአሜሪካ ጋር ለመነጋገር በሯ ክፍት መሆኑን አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ጉዳይ ላይ ከአሜሪካ ጋር ለመነጋገር በሯ ክፍት መሆኑን አስታወቀች፡፡
የሀገሪቷ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ÷ የአሜሪካው የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን በፈረንጆቹ 2026 ከሚያበቃው የስትራቴጂክ…