የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ከ71 ሺህ በላይ ለሆኑ ወገኖች ማዕድ አጋራ Amele Demsew Apr 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ከ71 ሺህ በላይ በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋራ፡፡ የማዕድ ማጋራት ሥነ ስርዓቱ የተከናወነው በከተማዋ የሚገኙ ባለሃብቶችን በማስተባበር…
ቢዝነስ በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ54 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Feven Bishaw Apr 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ54 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ልማትና ፕላን ኮሚሽን እና የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮን ጨምሮ የ11 ሴክተሮች የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀም እየተገመገመ ነው፡፡ በዚህ ወቅት የኦሮሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍቼ ጫምባላላ በዓል ደምቆ በተሳካ ሁኔታ ተከብሮ መጠናቀቁ ተገለፀ Shambel Mihret Apr 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል ፍቼ ጫምባላላ በዓል ደምቆ በተሳካ ሁኔታ ተከብሮ መጠናቀቁ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ዓለማየሁ ጢሞቲዮስ እንደገለጹት÷ በሐዋሳ ሲከበር የቆየው የፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም ተጠናቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሽዴ ከፈረንሳይ ረዳት የኢኮኖሚ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Amele Demsew Apr 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በፈረንሳይ የኢኮኖሚ ረዳት ሚኒስትር ከሆኑት ዊሊያም ሩስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በዚህ ዓመት የካቲት ወር ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና በፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ውይይት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ5 የንግድ የቴሊቪዥን ጣቢያዎች የስርጭት ፈቃድ እንዲሰጥ ተወሰነ ዮሐንስ ደርበው Apr 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት የንግድ የሳተላይት ቴሌቪዥን ብሮድካስት አገልግሎት ጣቢያዎች ፈቃድ እዲሰጣቸው መወሰኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ፈቃድ የሚሰጣቸውም የፋይናንስ አቅምና ምንጫቸው ስራውን ለማስኬድ አስተማማኝ መሆኑ ታምኖበት ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለፊቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Apr 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለሲዳማ ሕዝብ ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ በመልዕክታቸው÷"እንኳን ለሲዳማ ሕዝብ ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ የሕግ ጥሰት ጋር በተያያዘ 93 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Shambel Mihret Apr 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ የሕግ ጥሰት ጋር በተያያዘ 93 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የፍትህ ሚኒስቴር እና ፌዴራል ፖሊስ ዛሬ በጋራ በሰጡት መግለጫ÷ ምርጫ ቦርድ የወላይታ ዞን ድምፅ ውጤት ውድቅ ማድረጉን ተከትሎ የተፈፀሙ…
ቢዝነስ ኢትዮ ቴሌኮም እና ጉምሩክ ኮሚሽን የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ Mikias Ayele Apr 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና ጉምሩክ ኮሚሽን በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የአጋርነት ስምምነቱ የጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስን በቴሌብር ሱፐር አፕ በመክፈል በዲጂታል የታገዘ አገልግሎት አሰጣጥን መዘርጋት የሚያስችል ነው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አከሄደ Feven Bishaw Apr 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የተሻለ አፈጻጸም ላሳዩ ፖሊሶች የከፍተኛ ማዕረግ እድገት፣የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አከሄደ። በመርሐ ግብሩ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፣ የኦሮሚያ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍቼ ጨምባላላ በዓል አንድነታችንን በማጠናከር አዲስ ተስፋ የምንሰንቅበት ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ Feven Bishaw Apr 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍቼ ጨምባላላ በዓል አንድነታችንን በማጠናከር አዲስ ተስፋ የምንሰንቅበት ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ፡፡ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ-ጫምባላላ በዓል በርካታ የበዓሉ ተሳታፊዎች፣ ርዕሳነ መስተዳድሮች…