Fana: At a Speed of Life!

የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ዓርብ (ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም) ከማለዳው 12:00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። በዓሉ በሚከበርበት ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም…

በመዲናዋ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር ረመዳን በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሐይል አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቋል፡፡ የበዓሉ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ የሚዘጉ መንገዶች እንደሚኖሩም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-   እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!…

የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ ነገ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ ጨረቃ ዛሬ ማታ በሳዑዲ ዓረቢያ ሰማይ በመታየቷ ነው 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ዓርብ (ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም)…

በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ግጭት ለመቀስቀስ የሚሠሩ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በሱዳን ወንድማማች ሕዝቦች መካከል ግጭት ለመቀስቀስ የሚሠሩ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የኢትዮጵያ እና…

የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) የትጥቅ ትግሉን በመተው ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ለማካሄድ ጋምቤላ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ራሱን የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ብሎ የሚጠራው ቡድን የትጥቅ ትግሉን በመተው ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ለማካሄድ የቡድኑን አባላቱን በመያዝ ጋምቤላ ገብቷል።   ታጣቂ ቡድኑ እና የጋምቤላ ክልል መንግሥት በደቡብ ሱዳን ጁባ እና…

ከውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ጋር በተያያዘ ሕጋዊ መስመር መዘርጋቱ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ጋር በተያያዘ ሕጋዊ መስመር መዘርጋቱን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ከውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ጋር ተያይዞ የተገኙ ውጤቶችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል ።…

ተማሪዎችን ‘‘ካናዳና እንግሊዝ እወስዳችኋለው’’በሚል ጾታዊ ግንኙነት እንዲፈጽሙ አድርጓል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በፌስቡክ ማንነቱን ቀይሮ በመተዋወቅ ‘‘ካናዳ እና እንግሊዝ እወስዳችኋለው’’ በማለት ጾታዊ ግንኙነት እንዲፈጽሙ አድርጓል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ። ግለሰቡ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ…

ከተማ አስተዳደሩ ከ71 ሺህ በላይ ለሆኑ ወገኖች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ከ71 ሺህ በላይ በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋራ፡፡ የማዕድ ማጋራት ሥነ ስርዓቱ የተከናወነው በከተማዋ የሚገኙ ባለሃብቶችን በማስተባበር…

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ54 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ54 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ልማትና ፕላን ኮሚሽን እና የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮን ጨምሮ የ11 ሴክተሮች የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀም እየተገመገመ ነው፡፡ በዚህ ወቅት የኦሮሚያ…