ረመዳን የተጣሉ ይቅር የሚባባሉበት፣ የመተሳሰብና የመደጋገፍ ወር ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም÷ኢትዮጵያውያን ለእምነታቸውና ለሀገራቸው ባላቸው ቀናይነት…