በፀጥታ ችግር ለ3 ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የጋምቤላ-ሸበል-ደንቢዶሎ መንገድ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በፀጥታ ችግር ምክንያት ለሦስት ዓመታት ተቋርጦ የነበረው ከጋምቤላ ክልል ወደ ኦሮሚያ ክልል የሚወስደው መንገድ ለማኅበረሰቡ ክፍት መሆኑ ተገለጸ፡፡
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በቀጠናው በተሰጠው ግዳጅ መሠረት ግዳጁን ተወጥቶ ከጋምቤላ ክልል ወደ…