Fana: At a Speed of Life!

በመጨረሻው ሩብ ዓመት የሚፈጸሙ ግዢዎችን የሚያስቀር አሰራር ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ተቋማት በመጨረሻው ሩብ ዓመት የሚፈጸሙ ግዢዎችን ለማስቀረት የሚረዳ አሰራር ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀጂ ኢብሳ እንዳሉት ÷ተቋማት…

በበጎ ፈቃድ ደም የሚለግሱ ሰዎችን ቁጥር ለማሳደግ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጎ ፈቃድ ደም የሚለግሱ ሰዎችን ቁጥር በማሳደግ በደም እጥረት ሳቢያ እያጋጠመ ያለውን ችግር ለመፍታት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ደም እና ህብረህዋስ ባንክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ "ደም ይለግሱ ህይወት ያጋሩ ዘወትር ያጋሩ" በሚል መሪ…

በ10 ወራት ከታክስ ዕዳ ከ40 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታክስ ዕዳ በ10 ወራት ውስጥ ከ40 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ በ10 ወራት ከታክስ ዕዳ ለመሰብሰብ ከታቀደው 30 ነጥብ 39 ቢሊየን ብር ውስጥ 40 ነጥብ 05 ቢሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉን…

3ኛው ዓለምአቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ዓለምአቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ በቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል። ኮንፈረንሱ በአርብቶ አደር እና የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው ተብሏል። ዓለምአቀፍ የምርምር ኮንፈረንሱ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ…

ከዳንግላ-ግልገል በለስ የተገነባው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዳንግላ እስከ ግልገል በለስ የተገነባው የ66 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ መስመሩ ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሰጠ፣ ምሰሶዎቹ ያረጁና የዘመሙ በመሆኑ በተደጋጋሚ ጊዜ የሃይል መቆራረጥ ችግር ሲፈጠር መቆየቱን…

የብሪክስ አባል ሀገራት ከምራባውያን የበላይነት ነፃ የሆነ የዓለም ስርዓት እንዲፈጠር ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት ሚኒስትሮች ከምራባውያን የበላይነት ነፃ የሆነ የዓለም ስርዓት እንዲፈጠር ጠይቀዋል፡፡ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ቻይና፣ህንድ እና ደቡብ አፍሪካን ያካተተው የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ በደቡብ አፍሪካ…

ከ148 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ148 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባድ እቃዎች በድሬዳዋ ግምሩክ ቅርንጫፍ መያዛቸውን የግምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች÷ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክ ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የመዋቢያ እቃዎች፣ መድሃኒቶች፣…

ማህበሩ በኦሮሚያ ክልል ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በኦሮሚያ ክልል አምስት ዞኖች በፀጥታ ችግር ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን አስጀምሯል፡፡ ፕሮጀክቱ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ)  በተገኘ የ117 ሚሊየን ብር ድጋፍ…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ልዑክ በቻይና የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የማርኬቲንግ እና ኮሙኒኬሽን መምሪያ ከሌሎች የስራ ሃላፊዎች ጋር በቻይና ቤጂንግ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ በጉብኝቱ ቻይናውያን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች እንዲሰማሩ ማድረግ…

በግብርናው ዘርፍ የተጀመሩ ውጤታማ የልማት ሥራዎች ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ የተጀመሩ ውጤታማ የልማት ሥራዎችን በማስቀጠል የኢትዮጵያን ዕድገትና ብልጽግና ለማረጋገጥ የሁሉም ጥረት ሊታከልበት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ሚያዝያ 29 ቀን 2015 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተመርቆ ለጎብኚዎች ክፍት…