Fana: At a Speed of Life!

በዳይመንድ ሊግ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሶስቱን ደረጃዎች ይዘው አጠናቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በሞሮኮ በተደረገ የዳይመንድ ሊግ ውድድር ሴት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውድድሩን ከ1 እስከ 4 ደረጃዎችን በመያዝ አሸናፊ ሆነዋል።…

ኢትዮጵያን ወክለው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይ ሲ ቲ ፍጻሜ ውድድር የተሳተፉ ተማሪዎች 3ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ወክለው በ7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይ ሲ ቲ ፍጻሜ ውድድር የተሳተፉት ተማሪዎች የሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀቁ። ከግንቦት 16 እስከ 20 ቀን 2015 ዓ.ም በቻይና ሼንዘን ከተማ የሁዋዌ አይ ሲ ቲ ዓለም አቀፍ ውድድር የተካሄደ…

በዋሽንግተንና አካባቢው ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋሽንግተን እና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ከንቲባዋ በዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ አካባቢዎች ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፕሬዚዳንት ኤርዶኻን የደስታ መልዕክት ላኩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ ለተመረጡት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ። ትናንት በቱርክ በተደረገ ምርጫ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በድጋሚ ተመርጠዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊድስ ዩናይትድ እና ሌሲስተር ሲቲ ወደ ታችኛው ሊግ ወረዱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊድስ ዩናይትድ እና ሌሲስተር ሲቲ ወደ ታችኛው ሊግ ወርደዋል። በሊጉ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር ሌሲስተር ከዌስትሀም ጋር ተጫውቶ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ ሊድስ በቶተንሀም 4 ለ 1 ተሸንፏል። በሜዳው ከበርንማውዝ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በድጋሚ ተመረጡ። በመጀመሪያ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከ50 በመቶ በላይ ያገኘ እጩ ባለመኖሩ ነበር ዛሬ ሁለተኛ ዙር ድምፅ አሰጣጥ የተካሄደው። እስካሁን 97 በመቶ ድምፅ የተቆጠረ ሲሆን፥ 53…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬደዋ ከተማ ፋሲል ከነማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ድሬደዋ ከተማ ፋሲል ከነማን አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ድሬደዋ ከተማ ፋሲል ከነማ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡…

በአዲስ አበባ የንግዱ ዘርፍ ማህበረሰብና ባለሃብቶች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የንግዱ ዘርፍ ማህበረሰብና ባለሃብቶች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል። "ከቤተ-ሙከራ ወደ አዝመራ" በሚል መሪ ሃሳብ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀው የግብርና ሳይንስ…

የቱርክ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድምጽ አሰጣት ሒደት ተጠናቅቋል፡፡ በፈረንጆቹ ባሳለፍነው ግንቦት 14 ቀን በተካሄደው የመጀመሪያው ዙር ምርጫ ተፎካካሪዎች አብላጫ ድምፅ ባለማግኘታቸው ወደ 2ኛ ዙር ድምጽ የመስጠት ሂደት መሸጋገሩ…

አቶ ደመቀ የጉዋንዡ ከተማን ከኢትዮጵያ ከተሞች ጋር ማስተሳሰር እንደሚያስፈልግ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የጉዋንዡ ከተማን ከኢትዮጵያ ከተሞች ጋር የማጎዳኘት ፍላጎት እንዳለው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገልጸዋል። በቻይና ጉብኝት እያደረጉ ያሉት አቶ ደመቀ የጉዋንዡ ከተማ ከንቲባ ጉዎ…