ስፓርት ቼልሲ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ Mikias Ayele May 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል፡፡ የቀድሞው የቶተንሃም እና የፓሪስ ሴንት ዠርሜን አሰልጣኝ ፖቼቲኖ ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት ለመያዝ ሲነጋገሩ መቆየታቸው ይታወሳል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃፓን ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናከራ ትቀጥላለች – በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር Shambel Mihret May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በኢትዮጵያ የምታደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን አርሲ ነገሌ ወረዳ በ13 ሚሊየን ብር በጃፓን መንግስት ድጋፍ የተገነባው የአርሶ አደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ Alemayehu Geremew May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ ግንቦት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ አራት ሠዓት ሲሆን ከአወዳይ ወደ ጅጅጋ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ በሐረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቂሌ ቀበሌ ገበሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉባዔን ልታስተናግድ ነው Amele Demsew May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉባዔን ልታስተናግድ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በየዓመቱ የሚያካሂደውን ብሔራዊ የሥራ ጉባዔ በዚህ ዓመት በአፍሪካ ደረጃ ለማካሔድ ዝግጀት ማድረጉ ተመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Amele Demsew May 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ከሚሰሩ ስራዎች ጋር በተያያዘ ከዓለም ባንክ የስራ ኃላፊዎች ጋር በቅንጅት እየሰሩ እንደሚገኙ ገልጸዋል፡፡…
ፋና ስብስብ በምዕራብ ሸዋ ዞን አንዲት በቅሎ መውለዷ ተገለጸ Melaku Gedif May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮ ቲቤ ወረዳ አንዲት በቅሎ መውለዷ ተነግሯል፡፡ የበቅሎዋ ባለቤት አቶ ብርሃኑ ተምትሜ ÷ በ2014 በቅሎዋን እንደገዟት እና ለማጓጓዣ አገልግሎት ሲጠቀሙባት መቆየታቸውን ተናግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚያለያዩን ጉዳዮች ላይ በመመካከር ለችግሮቻችን የጋራ መፍትሄ መሻት ይጠበቅብናል – መስፍን አርዓያ ፕ/ር Tamrat Bishaw May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ ዜጎች ስልጠና እየሰጠ ነው። በመድረኩ የተገኙት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ÷ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ በራሱ ይዞታ ስንዴ በማልማት ሰራዊቱ እራሡን እንዲመግብ የሚያስችል ስራ ጀመረ Tamrat Bishaw May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የሀገር የልማት ደጋፊ ለመሆን በስንዴ ምርት ራስን ለመቻል ከፍተኛ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ። በዋና መምሪያው ለልማት የተዘጋጀውን የእርሻ ቦታ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመኪና መገጣጠሚያ ማዕከል ሊገነቡ መሆኑ ተገለጸ Tamrat Bishaw May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የመኪና አምራች ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመኪና መገጣጠሚያ ማዕከል ለመገንባት ማቀዳቸውን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጄኒ ተሬኪን ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ ከኢዝቬሺያ ቢዝነስ ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቆይታ ÷በርካታ የሩሲያ ባለሃብቶች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ተሽከርካሪ አምራቾች በየአመቱ 74 ሚሊየን ቶን ካርበን ዳይ ኦክሳይድ ያመነጫሉ – ግሪን ፒስ Mikias Ayele May 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ትላልቅ ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያዎች በየአመቱ 74 ሚሊየን ቶን ካርበን ዳይ ኦክሳይድ እንደሚያመነጩ ዓለም አቀፉ የአካባቢ መብት ጥበቃ ተሟጋች ግሪን ፒስ አስታወቀ፡፡ ግሪን ፒስ ባወጣው ሪፖርት እንዳስታወቀው÷ መኪና አምራች…