የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ኤርጎጌ ከተመድ የሴቶች ልዑካን ጋር ተወያዩ Mikias Ayele May 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተሥፋዬ ከተመድ የሴቶች ልዑካን ቡዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዶክተር ኤርጎጌ ÷ የተመድ የሴቶች በኢትዮጵያ ተወካይ የሆኑትን ሴሲሊ ማካሩባ በቢሯቸው አግኝተው ተወያይተዋል፡፡…
ስፓርት ወልቂጤ ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Mikias Ayele May 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ26ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ወልቂጤ ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ መድንን ያስተናገደው ወልቂጤ ከነማ 2 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል፡፡ የወልቂጤ የማሸነፊያ ጎሎችን በእለቱ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቢጃንና ኒውዮርክ መካከል የሚያደርገውን በረራ ጀመረ Mikias Ayele May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቢጃን እና ኒውዮርክ ከተሞች መካከል የሚያደርገውን ቀጥታ በረራ ጀምሯል፡፡ በረራው በዛሬው ዕለት በአቢጃን አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ሲሪላንካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች Alemayehu Geremew May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲሪላንካ ግንኙነቷን ከኢትዮጵያ ጋር ማጠናከር እንደምትፈልግ በኢትዮጵያ የሲሪላንካ አምባሳደር ቴሻንታ ኩማራሲሪ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የሲሪላንካ አምባሳደር ቴሻንታ ኩማራሲሪ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አስረክበዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት አባል ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ ወንጀልን በጋራ ለመከላከል መከሩ Alemayehu Geremew May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት አባል ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል በአዲስ አበባ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ በመድረኩ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር እና የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎብኙ Shambel Mihret May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎችና ባለሙያዎች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎብኙ። በጉብኝቱ ላይ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ባበክር ኻሊፋን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ተሣትፈዋል። በአውደርዕዩ ላይ…
ቢዝነስ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ላይ ኢንቨስትመንት መሳብና ድጋፍ ማድረግን አላማው ያደረገ ፕሮጀክት ተጀመረ Shambel Mihret May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ላይ ኢንቨስትመንት መሳብን እንዲሁም ድጋፍ እና ክትትል ማድረግን አላማው ያደረገ ፕሮጀክት በይፋ አስጀምሯል፡፡ ፕሮጀክቱ ኦሲቢ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አውስትራሊያ ለአፍሪካ ቀንድ እና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የ29 ሚሊየን ዶላር የሰብዓዊ ድጋፍ ይፋ አደረገች Mikias Ayele May 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አውስትራሊያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በድርቅ ለተጎዱ የአፍሪካ ቀንድ እና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የ29 ሚሊየን ዶላር የሰብዓዊ ድጋፍ ይፋ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ በዛሬው እለት ይፋ የተደረገው ይህ የሰብዓዊ ድጋፍ የምግብ ዋስትና ቀውስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የክብር ቆንስላ በጣሊያን ጄኖአ ተከፈተ Alemayehu Geremew May 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የክብር ቆንስላውን በጣሊያን ጄኖአ መክፈቱን አስታውቋል፡፡ በመክፈቻ መርሐ-ግብሩ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው ከፍተኛ አመራሮች ፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ፣ የጄኖአ ከተማ አስተዳደርና አመራሮች እንዲሁም…
ስፓርት ቼልሲ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ Mikias Ayele May 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል፡፡ የቀድሞው የቶተንሃም እና የፓሪስ ሴንት ዠርሜን አሰልጣኝ ፖቼቲኖ ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት ለመያዝ ሲነጋገሩ መቆየታቸው ይታወሳል።…