የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነት ተሞክሮዋን አካፈለች Shambel Mihret Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ - ሩሲያ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፎረም ላይ የሳይበር ደህንነት ተሞክሮዋን አካፈለች፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ በመድረኩ ÷ ኢትዮጵያ በሳይበር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከ43 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ ሕገ ወጥ መሬት ታግዷል- ኮሚቴው Amele Demsew Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፀረ ሙስና ኮሚቴ ከሕዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሕገ ወጥ የተገኘ 43 ሺህ 436 ነጥብ 44 ካሬ ሜትር መሬት ማገዱን አስታወቀ፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ እና የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ሊድያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ለኢሳት ቴሌቪዥን የመጨረሻ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ሰጠ Melaku Gedif Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለኢሳት ቴሌቪዥን የመጨረሻ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ÷ ኢሳት ቴሌቪዥን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሚዛናዊነት የጎደላቸው፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር ጉባዔ በኢትዮጵያ ይካሄዳል Feven Bishaw Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚያዝያ 29 እስከ ግንቦት 1 ቀን 2015ዓ.ም የሚካሄደውን11ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር ጉባዔን ሊያስተናግድ መሆኑን ገለፀ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ዛሬ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር የሞጆ አዳማ የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ሥራ እየተከናወነ ነው Mikias Ayele Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ 10 ዓመታት የአዳማና የአካባቢውን ከተሞች የንፁህ መጠጥ ውኃ ችግር ለመቅረፍ ለሚደረገው ጥረት በ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር የሞጆ አዳማ የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የፕሮጀክቱ አፈጻጸም 25 በመቶ የደረሰ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አነስተኛ ገቢ ላላቸው 220 ሰዎች ማዕድ አጋሩ Mikias Ayele Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋሲካ እና የዒድ አልፈጥር በዓላትን ምክንያት በማድረግ አነስተኛ ገቢ ላላቸው 220 ሰዎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚያገለግሉ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ሰራተኞች ጨምሮ በጽህፈት ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ1 ሺ 364 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Mikias Ayele Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ1 ሺ 364 ታራሚዎች ይቅርታ ማደረጉን አስታውቋል፡፡ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ እንዳስታወቀው÷ ታራሚዎች እንደየቅጣታቸው መጠን በፍርድ ቤት ውሳኔ ተሰጥቷቸው ወደማረሚያ ተቋም ከገቡ በኋላ በርካታ የማረምና የማነጽ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በመንገድ መሰረተ ልማት የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ እየተሰራ ነው -አቶ ደስታ ሌዳሞ Shambel Mihret Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የተሰሩ የመንገድ መሰረተ ልማትን ጎብኝተዋል፡፡ አቶ ደስታ በጉብኝታቸው÷በሁላ እና በቦና ወረዳ እየተሰራ የሚገኘውን የመንገድ መሰረተ ልማት ተመልክተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ትንሣዔ – የድል ቀን ! ዮሐንስ ደርበው Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሣምንት ሰሙነ ሕማማት (የሕማማት ሣምንት) ይባላል፡፡ “ሰሙን” ሳምንት ማለት ሲሆን÷ ሕማማት ደግሞ “ሐመ” ታመመ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ መታመም ፤ መሠቃየት ማለት ነው፡፡ የሁለቱ ቃል ጥምረት የኢየሱስ ክርስቶስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Amele Demsew Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሻንከር ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ ስለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አተገባበር፣ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች እየተደረገ…