የሀገር ውስጥ ዜና 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ Shambel Mihret Mar 2, 2023 0 127ኛው የአድዋ ድል በዓል በመላ ሀገሪቱ በወጣለት ፕሮግራም መሠረት ተከብሯል። ለዚህ ስኬት አስተዋጽዖ ያደረጉትን አካላት ሁሉ መንግሥት ያመሰግናል። 127ኛው የአድዋ ድል በዓል ያለፈውን ታሪክ በሚያዘክር፣ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጸና፣ የሀገር ግንባታንም በሚያጠናክር መልኩ እንዲከበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ስምምነቱ ኢትዮጵያ ያለውጭ ጣልቃ ገብነት ውስጣዊ ችግሯን የመፍታት አቅም እንዳላት ያሳየ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን Amele Demsew Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያ ያለውጭ ጣልቃ ገብነት ውስጣዊ ችግሯን የመፍታት አቅም እንዳላት ያሳየ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትጋት፣ በትዕግሥትና ብሔራዊ ሕጎችን በማክበር የጋራ ጥረታችን ታክሎበት ከድህነት ነጻ የሆነች ሀገር መፍጠር እንችላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ Shambel Mihret Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትጋት፣ በትዕግሥት እና ብሔራዊ ሕጎችን በማክበር የጋራ ጥረታችን ታክሎበት ከድህነት ነጻ የሆነች ሀገር መፍጠር እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን የተዘጋጀውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር የንግድና ኢንዱስትሪ ም/ቤት ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር የንግድና ኢንዱስትሪ ም/ቤት ሊቀ መንበር ሼክ ካሊፍ ቢን ጃሲም ቢን ሞሃመድ አል ታንጅ ጋር በዶሃ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ ያላቸውን የኢኮኖሚ ትብብር ይበልጥ ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ የታክስና የጉምሩክ ሕግ-ተገዢነት ንቅናቄ መክፈቻ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው Amele Demsew Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የታክስ እና የጉምሩክ ሕግ-ተገዢነት ንቅናቄ መክፈቻ መርሐ-ግብር በአፍሪካ ሕብረት አዳራሽ እየተካሄደ ነው። መርሐ ግብሩ ''ግብር፤ ለሀገር ክብር'' በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የንቅናቄ መድረኩ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል በዓል በአፋር ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከበረ Shambel Mihret Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 127ኛው የአድዋ ድል "ዓድዋ፣ አንድነት፣ ጀግንነትና ፅናት" በሚል መሪ ቃል በአፋር ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቅት ተከብሯል፡፡ በአከባበር ስነ ስርዓቱ ላይ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ አመራሮችና…
የዜና ቪዲዮዎች የ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል አከባበር Amare Asrat Mar 2, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=ebUgPgWmvUU
የሀገር ውስጥ ዜና የሲሚንቶ እጥረት እንዳይከሰት አምራች ፋብሪካዎችን በመደገፍ እየተሰራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ Shambel Mihret Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የሲሚንቶ እጥረት እንዳይከሰት አምራች ፋብሪካዎችን በመደገፍ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከሲሚንቶ አምራቾች ማህበር ጋር የሲሚንቶ ግብይትን ለመቆጣጠር ባወጣው መመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በቦረና በድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በቦረና ዞን በደረሰው ድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሊቀመንበር ሼይኽ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲን በቦረና በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት እየተከበረ ነው Alemayehu Geremew Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአማራ ክልል ባህረዳር፣ ጎንደርና ደብረ-ብርሃን እንዲሁም በሌሎች የአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በተለያዩ መርሐ-ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ዶ/ር ድረስ ሳኅሉ በበኩላቸው ÷ ዓድዋ…