የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች የማስተላለፍ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 420 የሚደርሱ የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች የማስረከብ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴን ጨምሮ ሌሎች…
ቴክ ቻይና “በጣም አስፈላጊ” በሆኑ የቴክኖሎጅ ግኝቶች በቀዳሚነት እየመራች መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በደኅንነቱ ዘርፍ እያቆጠቆጡ በመጡ እና “በጣም አስፈላጊ” በሆኑ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ዓለማችንን እየመራች መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአውስትራሊያ ስትራቴጂያዊ ፖሊሲ ኢኒስቲትዩት ይፋ ባደረገው ጥናት እንዳመላከተው አሁን ላይ 44 የሣይንስና ቴክኖሎጂ…
ጤና በ2035 ከግማሽ በላዩ የዓለም ህዝብ ከመጠን በላይ በሆነ ውፍረት ሊጠቃ እንደሚችል ሪፖርት አመላከተ Amele Demsew Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አስፈላጊው እርምጃ ካልተወሰደ በፈረንጆች 2035 ከግማሽ በላይ የሚሆነው የዓለም ህዝብ ከልክ በላይ በሆነ ውፍረት ሊጠቃ እንደሚችል የዓለም አቀፉ ከልክ በላይ ውፍረት ፌዴሬሽን ሪፖርት አመላከተ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመልካም አስተዳደርና ብልሹ አሰራር ችግሮችን ይቀርፋል የተባለ የጥቆማ መስጫ ሶፍትዌር ይፋ ተደረገ Feven Bishaw Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመልካም አስተዳደርና የብልሹ አሰራር ችግሮችንይቀርፋል የተባለ የጥቆማ መስጫ ሶፍትዌር ማበልጸጉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታውቋል። በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው ሶፍትዌር÷ ዜጎች በየተቋማቱ አገልግሎት ለማግኘት ሄደው ለብልሹ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና እና ህንድ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ህንድ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መስማማታቸውን የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አስታውቀዋል፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቂን ጋንግ እና የህንድ አቻቸው ሱራህማንያም ጃይሻንካር በህንድ ኒው ደልሂ ከተካሄደው የቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የህንድ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ በኢትዮጵያ ከህንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ አክሊሉ÷ የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ በመሰማራት የሀገራቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ Melaku Gedif Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ትላንት ምሽት በተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። አደጋው ከምሽቱ 12:36 ሰዓት ላይ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ጉርድ ሾላ ንግድ ባንክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና የብሉ ናይል ግዛት የሕዝቦችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን በጋራ ለመስራት ተስማሙ Shambel Mihret Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና የብሉ ናይል ግዛት የሕዝቦችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ። የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በደማዚን ከተማ ለሁለት ቀናት ሲያካሂዱት የነበረው የምክክር መድረክ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከበረ Shambel Mihret Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች 127ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የፓኪስታን መንግስት አመራሮች፣ የመገናኛ ብዙሃን እና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ…
የዜና ቪዲዮዎች ለኢትዮጵያ ያለንን ፍቅር በሥራና ባለመስረቅ እንግለጽ -ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat Mar 2, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=FXEKpjKRnNs