ስፓርት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ Shambel Mihret May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጠባቂው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 በ26ኛ ሳምንት ዛሬ ሊካሄድ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በሃዋሳ ከተማ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ታጣቂ ሃይሎች የመጀመሪያው ዙር የተሃድሶና መልሶ የማቋቋም መርሐ ግብር ተጀመረ Amele Demsew May 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ታጣቂ ሃይሎች የመጀመሪያው ዙር የተሃድሶና መልሶ የማቋቋም መርሐ ግብር ዛሬ ከመቀሌ ከተማ በቅርብ ርቀት በምትገኘው ኩሐ በይፋ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ብርጋዴር ጀነራል ደርቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሚገኙ 5 ዓለም አቀፍ ት/ ቤቶች ነጻ የትምህርት እድል ሊሰጥ ነው Amele Demsew May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ አምስት ዓለም አቀፍ የማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች የመክፈል አቅም የሌላቸው ተማረዎችን ነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ ሊያደርጉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ትምህርት ቤቶቹም ሊሴ ገ/ማርያም ፣ ጣሊያን ት/ቤት ፣ ቤንግሃም አካዳሚ ፣ ሳንፎርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን በማፍለቅ ኢኮኖሚውን እንዲደግፉ በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Shambel Mihret May 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣቶችን ክህሎትና ተወዳዳሪነት በማጎልበት ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን በማፍለቅ ኢኮኖሚውን እንዲደግፉ በትኩረት እንደሚሰራ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። "ክህሎት ለተወዳዳሪነት" በሚል መሪ ሀሳብ ላለፋት አምስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ ስማርት የመማሪያ ክፍል አስጀመረ Tamrat Bishaw May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ለኢትዮጵያ ፈር ቀዳጅ የሆነውን ስማርት የመማሪያ ክፍል ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አራት ኪሎ ግቢ በመገንባት ዛሬ ሥራ ላይ እንዲውል አድርጓል፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የትምህርት ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የግብርና እና የሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ Feven Bishaw May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን የግብርና እና የሳይንስ አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል። 'ከቤተ ሙከራ እስከ አዝመራ' በሚል መሪ ቃል ግብርና ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉዛራ ቤተ-መንግስት የጥገና ስራ ተጀመረ Amele Demsew May 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ቅርስነት የተመዘገበውና የጎንደር አብያተ-መንግስታት አካል የሆነው የጉዛራ ቤተ-መንግስት የጥገና ስራ ተጀምሯል። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኘው የጉዛራ ቤተ መንግስት የመፍረስ አደጋ ከተደቀነበት ረጅም ጊዜያትን አስቆጥሯል፡፡ ቤተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከህወሓት ታጣቂዎች የቡድን መሳሪያ ተረከበ Amele Demsew May 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከህወሓት ታጣቂ ሃይሎች የቡድን መሳሪያ ተረከበ፡፡ ርክክቡ በመቀሌ ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ ልዩ ቦታው ላጪ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተካሄደ ሲሆን፥ በርክክብ መርሐ ግብሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር በበጎ ፈቃድ አገልግሎት የ765 አቅመ ደካሞችን ቤት አደሰ Amare Asrat May 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ባለፉት ዘጠኝ ወራት በበጎ ፈቃድ አገልግሎት የ765 አቅመ ደካሞችን ቤት ማደሱን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ዋና ፀሐፊ ይሁነኝ መሐመድ በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከ105 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበልግ እርሻ እየለማ ነው Mikias Ayele May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በበልግ ወቅት እርሻ ስራ ከ105 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት እየለማ እንደሚገኝ ተገለጸ። ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ በበልግ ወቅት እየለማ ያለውን ማሳ እየጎበኙ ነው። በክልሉ በበልግ…