በአፍሪካ ህብረት መሪነት የተጀመረው የሰላም ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል- አንቶኒዮ ጉተሬዝ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የተጀመረው የሰላም ማምጣት ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናገሩ።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ እና የአፍሪካ ህብረት…